🏠 ቤታቸውን ለ 100 $BTC ብለው የሸጡት ቤተሰቦች
በ 2017, Didi Taihuttu እና ቤተሰቦቹ ቤታቸውን በ $300,000 ሽጠው በምትኩ 100 $BTC ገዝተው ነበር ::
🚘 ከዛ ጊዜ ጀምሮ እንግዲህ, በየቦታው እየተጓጓዙ የ #Bitcoin ዋጋ መጨመርን እየተጠባበቁ ነበር 📈🕯
"ዛሬ ያኔ የሸጥነውን ቤት ለመግዛት ጠይቀን $400,000 ነው ተብለናል, እሱን ደሞ በ 4 bitcoins cover ማረግ እንችላለን " ብሎ የቤቱ አባወራ ተናግራል ::
እኔ ምላቹ ግን ያለኝን DoctorX $DRX token እንዳለኝ ብረሳ እና በልሸጠው የዛሬ 2 አመት ምን ልሆን ይችላል 👀❓
ዋጋው ጨምሮ 0.1$ - 1$ ሊደር ይችላል 👍
ጭራሽ ይቀንሳል እንደውም liquidate አርጓ ከ Market ይወጣል 🔥