ግዮኬሬሽ በወሳኝ ሰዓት ክለቡን ታድጓል!
የ26 አመቱ ስዊድናዊው አጥቂ ቪክቶር ግዮኬሬሽ በትላንትናው ዕለት ለክለቡ ስፖርቲንግ ሊዝበን 2 ጎሎችን አስቆጥሮ ድል ማድረግ ችሏል።
አይምሬው አጥቂ ግዮኬሬሽ ትላንት ክለቡ 2 ጎሎች አስቆጥሮ ድል እንዲያደርግ መርዳት በቻለበት ጨዋታ የጨዋታው ኮከብ ተጫዋች ለመባል ችሏል።
ግዮኬሬሽ በዘንድሮ ሲዝን በሊጋ ፖርቹጋል በአጠቃላይ 37 ጎሎች ማስቆጠርና 9 አሲስቶች አድርጓል።
SHARE" @MULESPORT