በ2024 የአለም ህዝብ ቁጥር በ71 ሚሊየን ጨመረ
የአለም ህዝብ ቁጥር በነገው እለት 8.09 ቢሊየን እንደሚደርስም የአሜሪካ የህዝብ ቆጠራ ቢሮ ገልጿል።
በተገባደደው 2024 የአለም ህዝብ ቁጥር በ0.9 በመቶ አድጓል፤ ይሁን እንጂ ከ2023 የህዝብ ቁጥር እድገት (75 ሚሊየን) አንጻር ዝቅ ያለ ነው ተብሏል።
በጥር 2025 በየሰከንዱ 4.2 በመቶ ውልደት እና 2.0 ሞት እንደሚመዘገብ ተተንብዩዋል።
Via @mussesolomon