አካል ጉዳተኛ እና ህመም ላይ ላሉ በተለያየ የእድሜ ክልል ላሉ ወገኖቻችን ከለጋሾች ባገኘነው ድጋፍ ለእያንዳንዳቸው
የ10ሽህ ብር ድጋፍ አድርገናል።
አልሀምዱሊላህ
🤲 ሙሉ አፊያቸውን አላህ ይመልስላቸው
👉 ለጋሾችን ሶደቃቸውን አላህ ይቀበላቸው ።
👉 እርሰዎም እንደነዚህ አይነት መስራት የማይችሉ እና ጧሪ የሌላቸውን ወገኖቻችንን የበኩላችንን በማገዝ ከጎናችሁ ነን እንበላቸው ።
" ሰዎች በተፈተኑባቸው ጉዳዮች ላይ እኛን አፊያ ያደረገን አላህ (ሱብሀነሁ ወተዓላ )ምስጋና ይገባው "
" አገራችን ሰላም አላህ ያድርግልን 🤲 !
ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ
ንግድ ባንክ
1000441566666
ሂጅራ ባንክ
1001318180001
አዋሽ ባንክ
014251151025300
ለበለጠ መረጃ : -
📱 0918711081
📱 0904947575
📱 0912491704
http://t.me/nesihacharitybdr