የባህር ዳር ሙስሊሞች መማማሪያ መድረክ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


የቻናሉ ትኩረት!
✔ ተዉሒድ እና ሽርክን በማብራራት የነብያትን ተልዕኮ ማስገንዘብ
✔ ትክክለኛ የአህለሱናን መንሀጅ ግንዛቤ ማስጨበጥ
✔ ከትክክልኛው የኢስላም አስተምህሮ ያፈነገጡ አንጃዎችን በመረጃ ማጋለጥ እና ጥናታዊ ምላሾችን ማሰራጨት!
✔ ኢስላማዊ ወንድማማችነትን ማጠናከር

Связанные каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Репост из: አማን ኢብራሂም AMAN IBRAHIM’S PAGE
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ሰላት ላለመስገድ ኡዝር የለም


Репост из: Abu Mus'ab Indris M.
አዲስ አበባ ለሚገኙ የባህር ዳር እና አካባቢዋ ሙስሊሞች መረዳጃ እድር አገልግሎት የሚውሉ ልዩ ልዩ ቁሳቁሶችን መግዣ መዋጮ በመካሄድ ላይ ነሲሆን፣ ቁሳቁሶችም:-
ድንኳን
ብረትድስት
ወንበር
የምግብ ሰሀኖች እና ተያያዥ እቃዎች

ሲሆኑ በተለይ አዲስ አበባ ከተማው ሰፊ እንደመሆኑ መጠን በአንድ ቀን የአራት ሰዎችን የተሟላ ፕሮግራም ማካሄድ የሚያስችሉ ቁሳቁሶች ስለሚያስፈልጉ በዚህ የመልካም ስራ ትብብር ላይ ተሳታፊ በመሆን የአጅር ተካፋይ ይሁኑ

በቁሳቁስ መደገፍ የምትፈልጉም ንያችሁን አሳውቁን

ጀዘኩሙሏሁ ኸይር






የዛሬው የመወያያና የኸይር ስራ አጀንዳ

ይደመጥ 👆👆👆👆


Репост из: ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት
ወገን ለወገን // 14ኛ ዙር የደም ልገሳ

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም አዘጋጅቷል ።

እሁድ ህዳር 27 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ቀጠሮዎ ከኛ ጋር ይሁን !!

አድራሻ : -  ቀበሌ 16 ተውፊቀል ኸይራት መስጅድ


Репост из: አማን ኢብራሂም AMAN IBRAHIM’S PAGE
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
ለፍየሏ ካዘንክ አሏህ ያዝንልሃል !!


#challengebeforejumuah

እሄን ግሩፕ 10,000 ማድረስ እንዴት አቃተን?

የባህር ዳርና አካባቢዋ ሙስሊሞች ቁጥራችን እሄ ብቻ ነዉን?


በ3 ቀናት ውስጥ  ከጁሙዓህ በፊት 10,000 እናድርሰው !!

Join 👇👇👇

https://t.me/teeziya_bdr_muslims


Репост из: ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
ልዩ የዳዕዋ ፕሮግራም

🎙በሸይኽ ሙሀመድ አወል ሰዒድ


⌚️እሁድ ህዳር 15/2017 ከዓስር ሶላት      በኋላ

   👉   ቦታ : – ቀበሌ 16 በተውፊቀል ኸይራት መስጅድ

መልዕክቱን ለሌሎችም በማስተላፍ የአጅር ተካፋይ ይሁኑ !


አዘጋጅ:–ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ባህር ዳር ቅርንጫፍ


Репост из: ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት
ወገን ለወገን // 13ኛ ዙር የደም ልገሳ

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም አዘጋጅቷል ።

እሁድ ህዳር 15 ከጠዋቱ 4:00 ጀምሮ ቀጠሮዎ ከኛ ጋር ይሁን !!

አድራሻ : -  ቀበሌ 16 ተውፊቀል ኸይራት መስጅድ




Репост из: የኡስታዝ ሱልጣን ኸድር የትምህርት መድረክ (official)
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Репост из: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
እዩኝ፣ እዩኝ ማለት ደብቁኝ፣ ደብቁኝ ማለት ያመጣል
~
ባህሩ እኛ ተመቅኝተን ትኬት እንዳይሸጥላቸው እንዳደረግን አድርጎ እየከሰሰ ነው። በመጀመሪያ "በቁጭታችሁ ሙቱ!"፣ "ጩኸት በህመም ልክ ነው" እያላችሁ በፎከራችሁ ማግስት አሰናከላችሁብን ብላችሁ ማልቀስ ጥሩ አይደለም። ቢያንስ ሰንበትበት በሉ እንጂ። ይልቅ ካልተሳካ ማላከኪያ ሰበብ ከመፈለግ እውነተኛ ምክንያቱን ከራሳችሁ ዘንድ ፈልጉት። እንደኔ ጥቂት ነጥቦችን ብታስተውሉ መልካም ነው።
1ኛ፦ ለአንድ ቀን ደዕዋ 1000 ብር መጠየቅ ልክ ነው ወይ? በታዳሚው ቦታ ሆናችሁ ራሳችሁን ጠይቁ።
2ኛ፦ ሚሊኒየም አዳራሽ ምን አንጠለጠላችሁ? በልካችሁ አትሞክሩም? ቢሳካስ ለአንድ ቀን አዳራሽ 810ሺ ብር፣ እንደገና ለሻይ ቡና 3.1 ሚሊዮን ብር ሌሎች ወጭዎችን ሳይጨምር ይሄ ብቻ አራት ሚሊዮን አካባቢ ብር ከማውጣት በተመሳሳይ መጠን ብዙ ስራ መስራት ይቻላል። ብዙ ሰው ያላቸው አካላት ጋር ትከሻ እየተለካኩ ሲንገዳገዱ ከማዘን በአቅም ልክ ማሰብ ይሻላል።
3ኛ፦ የራሳችሁ ጩኸት ሸውዷችኋል። ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚረብሸው ድምፃችሁ ስለ ራሳችሁ ቁጥር የተጋነነ ምስል እንድትይዙ አድርጓችኋል። ግርግር አይሸውዳችሁ። በሐጅማችሁ ሁኑ።
4ኛ፦ ኢኽላሳችሁን ፈትሹ። የቀስድ መበላሸት ብዙ ነገር ያበላሻል። እዩኝ፣ እዩኝ ማለት ደብቁኝ፣ ደብቁኝ ማለት ያመጣል። እነዚህን ነጥቦች በደንብ ብታጤኗቸው ለሌላ ጊዜ ይጠቅሟችኋል።
የአሁኗ ለቅሶ አላማ ከመንጋው ዘንድ ቁጭት ፈጥሮ መቀስቀስ ከሆነም ኒያችሁን አጥሩ። ያለ ኢኽላስ እንዲሁ ለእልህ የወጣ ገንዘብ ከአላህ ፊት ያስጠይቃል። ከዚህ በፊት እንዳደረጋችሁት ከሩቅ በእልህ ተጠራርታችሁ ዛሬን ብታሳኩ እንኳ የኋላ ኋላ ውርደት ያስከትላል። እልህና ኢኽላስ የተለያዩ ናቸው።
አንድ ነገር ግን አስረግጬ ልንገራችሁ! ቁጥራችሁ አሁን ካለውም የበለጠ እያነሰ ነው የሚሄደው። በተቃርኖ የተሞላ አካሄዳችሁን የታዘበ ሰው ይህንን ለመረዳት አይከብደውም። በሆይሆይታ ያሰለፋችኋቸው መንጋዎች ወደ ቀልባቸው ሲመለሱ ጊዜ እናንተ ከምትሾፍሩት የስሜት ባቡር እየተንጠባጠቡ ይወርዳሉ።
ማስታወሻ፡
{ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّمَا بَغۡیُكُمۡ عَلَىٰۤ أَنفُسِكُمۖ }
"እናንተ ሰዎች ሆይ! ወሰን ማለፋችሁ (ጥፋቱ) በነፍሶቻችሁ ላይ ብቻ ነው።" [ዩኑስ፡ 23]
{ وَلَا یَحِیقُ ٱلۡمَكۡرُ ٱلسَّیِّئُ إِلَّا بِأَهۡلِه }
"ክፉ ተንኮልም በባለቤቱ ላይ እንጂ በሌላ ላይ አይሰፍርም።" [ፋጢር፡ 43]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor




Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram




Репост из: ባህር ዳር – ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር °|° IBNU MAS'OUD ISLAMIC CENTER BAHIR DAR BRANCH
ልዩ የዳዕዋ እና የምርቃት ፕሮግራም

🎤 በሸይኽ ሙሳ ሙሀመድ
🎤 በኡስታዝ አህመድ አብዴ (ዶ/ር)
🎤 በኡስታዝ አህመድ ሙሀመድ

⌚️ እሁድ መስከረም 19/2017
ከጠዋቱ 2:30 ጀምሮ

አድራሻ :-ነሲሐ መርከዝ አየር ጤና ቀበሌ 11 ከዳሩ ሰላም መስጅዱ ከፍ ብሎ

https://t.me/merkezunabdr




Репост из: ባህርዳር — ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት
ወገን ለወገን // 12ኛ ዙር የደም ልገሳ

ነሲሓ የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት ባህርዳር ቅርንጫፍ ከደም ባንክ ጋር በመተባበር የደም ልገሳ ፕሮግራም ቀበሌ 16 በቶውፊቀል ኸይራት መስጅድ በደማቅ ሁኔታ ተካሂዷል ።

Показано 20 последних публикаций.