ሉሲ መልቲ ስፔሻሊቲ የህክምና ማዕከል ሲኒየር አካውንታንት አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
በአካውንቲንግ ዲፕሎማ ወይም ዲግሪና ቢያንስ 5 ዓመት በሲየር አካውንታንትነት የሰራች የፋይናንስ ሶፎትዌሮችን የመጠቀም ልምድ ያላት፣ ሂሳብ የመዝጋትና ሪፖርት የማድረግ ልምድ ያላት፣ በግል የጤና ተቋም የሠራች ቅድሚያ ይሰጣል።
ደመወዝ - በስምምነት
የስራ ቦታ - አየር ጤና ከመብራቱ ትንሽ ዝቅ ብሎ ወደ ጀሞ የሚወስደው መንገድ ታክሲ መያዣው ጋር ያለው ህንፃ ግራውንድ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በ5 ቀናት ውስጥ ዶክመንታችሁን በአንድ Pdf በማድረግ በ 0911651823 በቴሌግራም በመላክ ወይም በአካል በማምጣት ማመልከት ትችላላችሁ።
ቀድመው ላመለከቱና መስፈርቱን ለሚያሟሉ ቅድሚያ እንሰጣለን!!
___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs