🤝 Nesiha Jobs ነፃ የስራ ማስታወቂያዎች


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


ነሲሓ ጆብስ ሸሪዓን በማይፃረሩ የስራ ዘርፎች የሚወጡ ክፍት የስራ ቦታዎችን በነፃ በማስተዋወቅ ስራ ፈላጊዎችን እና ቀጣሪዎችን ለማገዝ የተከፈተ ቻነል ነው ።
ለቀጣሪዎች፦ ቫካንሲ ለማስተዋወቅ በቴሌግራም @Salehom100 ዝግጁ የሆነ ማስታወቂያ ይላኩን።
T.me/nesihajobs

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


Mekanisa Abadir School would like to recruit a unit leader.

To apply: Send your CV & all necessary documents in the following address

mekanissaabadirhr@gmail.com



__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


አል-ኢልም አካዳሚ ባሉት ክፍት ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

አድራሻ:- ወለቴ ከቀድሞ 03 ቀበሌ ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር:-
0962863124
0912739331 

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ዶ/ር ፈይሰል ልዩ የቆዳ ህክምና ክሊኒኮች በሚከተሉት መደቦች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


አልዓፊያ አክሲዮን ማህበር በሚከተሉት የስራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


አለም ባንክ አካባቢ የሚገኘው ሙስዓብ መስጂድ መድረሳ በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


__
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ነጃሺ አካዳሚ በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል



🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


መወዳ ት/ቤት ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሙያ መስኮች ሰራተኞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡                  
 * ስፖክን መምህር ለ1ኛ-4ኛ ክፍል
 * ረዳት መምህር ለኬጂና ለ1ኛ ደረጃ
* የካሜራ ባለሙያ  
                                              
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 21/2017 ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ፈተና የሚሰጠው በመጣችሁበት ዕለትና ሰዓት በመወዳ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ግቢ ውስጥ ይሆናል፡፡

        አድራሻ፡- በአየርጤና በኩል ባለዉ ካራቆሬ አብዱልመጂድ መስጂድ አጠገብ
ስልክ፡- 0113- 48 18 00 /0113- 489705     ሞባይል፡- 0911 72 18 90 /0911 93 24 44


〰〰〰
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Spring of Knowledge Academy is looking for competent candidates in the following positions.

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Cybertech Software Technology wants to hire a software sales officer

Position: Software Sales Officer

※ Education and Experiences: Marketing or related fields

※ Salary: 5000 + Commission Per Task

※ Place of Work: Betel Aj mall 4th floor

※ Type of work: Full time

※ Required No. 2

Applicants: With strong selling skills and experiences are preferred!

How to apply: Qualified applicats can send their cv and credentials to 0993804789 within 5 working days via Telgram

_
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Elaj Special needs Center is hiring qualified candidates for the following positions
____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ብራይት ፊውቸር ትሬዲንግ ከታች በተጠቀሰው ዘርፋ አመልካቶችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

1/ ሱፐር ቫይዘር

ለማመልከት
@Brightregistration2

ወይም
@Brightregistration1

____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


New Hope Academy wants to hire a vice principal. You can send your CV and cover letter to @Newhopeschoolseth

_
🏷 NesihaJobs
@nesihajobs


ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

👌ዋና መምህር እና ረዳት መምህር ይፈልጋል

👌ደመወዝ፦በስምምነት

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
  0912221285 / 0952397909 /0962206781

__
@nesihajobs


ለንተቡር አካዳሚ አ.ማ ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል

1, ርዕሰ መምህርት(Director)ለኬጂ  ብዛት 1
2, ዋና መምህር ለኬጂ ብዛት 2
3, ረዳት መምህር ለኬጂ ብዛት 2

👌ደመወዝ፦በስምምነት

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ታህሳስ 11/2017 ዓ.ም ድረስ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

☎️ ለበለጠ መረጃ ፦
0962206781 / 0912221285 / 0113695969

____
@nesihajobs


ኒላ አካዳሚ ባሉት ክፍት ቦታዎች ባለሞያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል


___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Dr Feysel Dermatology Speciality clinic want to hire a dermatologist on a permanent basis.

Education: Medical Doctors with a Dermatology Specialty and more than 2 years simillar experiences and exposures to laser and related procedures are encouraged to apply.

Place of Work: Zenebework Around Alert Hispital  Area infront of Taxi station.

Salary: Negotioable but attractive

How to apply:
Please send your CV and credentials  in one pdf to 0910014537 via Telegram.

〰〰〰〰〰
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


ነኢማ አካዳሚ ብቁ መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል
___
🏷 NesihaJobs
@nesihajobs


AFRAN GENERAL HOSPITAL WANTS TO HIRE THE FOLLOWING PROFESSIONALS

1) A NURSE:
Educational Background:
BSC Nursing
Experience: 2 years and above Emergency Exposure
Quantity:- 3


2) PHARMACIST:
Educational Background: BPharm
Experience:- 1 Year
Quantity :- 1
Male candidates are highly encouraged
Apply within 10 working days

To apply:
Call us on 6445
Or 0911629262

አድራሻ:- አየር ጤና አደባባይ አንሳር መስጂድ መግቢያ

___
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs


Jemea Trading Plc invites interested and qualified applicants to fill the attached positions

Adress: Sumale tera Near teklihamanot hospital beto building  3 rd floor ,office number .316 Addis ababa Ethiopia

Email:Jemeavacancy24@gmail.com

For the email applicants, please mention the position on the subject  of the email.

__
🏷 NesihaJobs
@nesihajobs


አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት ባሉት ክፍት የስራ ቦታዎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

አወሊያ ዕርዳታና ልማት ድርጅት


____
🏷 NesihaJobs
@nesihajobs

Показано 20 последних публикаций.