አል ፈውዝ የህክምና ማዕከል ራዲዮሎጂስት አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል
የትምህርት ዝግጅት:- በህክምና እና የራዲዮሎጂ ስፔሻሊቲ ስልጠና የወሰደ/የወሰደች
የስራ ልምድ:- በዲጂታል ኤክስሬይና አልትራሳውንድ ማሽን ቢያንስ ሁለት አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት እና ኢኮ ካርዲዮግራፊ ላይ የሰራ ተመራጭ ይሆናል
የስራ ቦታ -አለምባንክ ስልጤ ሰፈር
የስራ ቀናት-ከሰኞ እስከ ቅዳሜ
ደመወዝ -የተጣራ 110,000
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት በህክምና ማዕከሉ ሲቪና ልምድና ሙያ ፈቃዳችሁን በማስገባት ወይም በቴሌግራም በ +251911242925 በመላክ መመዝገብ ይቻላል
____
🏷 Nesihajobs
http://t.me/nesihajobs