ነፅብራቅ ✨𝐓𝗵𝗼𝘂𝗴𝗵𝘁𝘀✍🏻


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Цитаты


𝗪𝗲𝗹𝗰𝗼𝗺e 2"ነፅብራቅ ✨𝐓𝗵𝗼𝘂𝗴𝗵𝘁𝘀 channel we'll post𝐀𝐛𝐨𝐮𝐭✨ :
➪Tɪᴋ ᴛᴏᴋ ᴠɪᴅᴇᴏs
➪Pᴏᴇᴍ✍︎
➪Mᴏᴛɪᴠᴀᴛɪᴏɴᴀʟ ǫᴜᴏᴛᴇs
➪Mᴜsɪᴄs🎶
𝟰 𝗮𝗻𝘆 ᴄᴏᴍᴍᴇɴᴛ & 𝗰𝗿𝗼𝘀𝘀 @gie_zawit ᴅᴍ
♡ ㅤ    ❍ㅤ    ⌲ 🔕
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢʰᵃʳᵉ ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿˡ

  

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Цитаты
Статистика
Фильтр публикаций


Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
How i feel after calling my bestie
"Sweetheart,Darling,babe,babygirl"and acting as if i'm her man


እውቀት ለማግኘት በየቀኑ አንዳንድ ነገር ጨምር፣ ጥበብ ለማግኘት ግን በየቀኑ አንዳንድ ነገር አስወግድ‼️

✍🏼 Lao Tzu




ሱፊዎች "ለጠቢብ ሰው እውነተኛ ገንዘቡና ሀብቱ 4 ነገሮች ናቸው ብለው ያምናሉ።አንደኛው ከአንድበቱ የሚወጣው ቃል እውነት ብቻ ሲሆን፤ሁለተኛው ንዴትና ቁጣውን መግዛት ሲችል፤ሶስተኛው ስለሚመገበው ምግብ እምብዛም ግድ ከሌለው፤አራተኛው በሁሉ ነገር የሚታመን ሲሆን በእርግጥም እርሱ ሀብታም ነው" ይላሉ።


✍️ደራሲ፦ሃይለጊዮርጊ ማሞ

ግእዛዊት



The Sufis say, "The true wealth and wealth of a wise man are four things: one is when his words are only true; the second is when he can control his anger and wrath; the third is when he is not too concerned about the food he eats; and the fourth is when he is trustworthy in everything, and he is truly rich."


✍️Author: Hailegiorgi Mamo


🖤አስቱ 🫶🏿🥹


አላችሁ ደሞ ነቆራ ስለ ቻላችሁ ብቻ አራዳ የሆናችሁ የማመስላቹ በጎች🙄

Anyways morning እንቁዎቼ ✨

9 0 0 26 5

.....ደስታ የሚገኘው  ከማጣት ስቃይ በኋላ ነው። የሆነ ነገር ለማግኘት መጀመሪያ የሆነ ነገር ማጣት አለብህ፣ ስለዚህ ምሉዕ ደስታ የሚባል ነገር የለም፣ ምክንያቱም ያ አገኘሁት የምትለው ደስታ ራሱ በብዙ ሃዘን እና ስቃይ የታጀበ ነውና!!!

ደና ዋሉልኝ.....❤️‍🔥💋


........ጠዋትን በግጥም.........

እምነቴን #አረግጦ
 
#ቃልኪዳኔን ግጦ
"
#ውሻ ነሽ እሺ" ብሎኝ ወደ ሌላ ሲበር
  
#ታማኝ ነሽ እንዳለኝ አልገባውም ነበር።

ድባቡን አይቼ........
  ሰውን
#የምከዳ ሳልቆይ እንኳን አመት
#እግዚአብሔር ይመስገን አይደለሁም #ድመት!

ቃሉን ስትጠራው ቢመስልም
#ቆሻሻ
   ባክህ ስማፀንህ
#ደግመህ በለኝ ውሻ
እው እኔ
#ውሻ ነኝ....
   ዛሬ ብቻ አደለም አስከ
#መጨረሻ!!🩸

ደና አደራችሁ..........❤️‍🔥🫶🏻


😌💯


አንድ ቅሬታ አለኝ ለ ቴሌግራም ተጠቃሚዎች በየ ግሩፑ በውስጥ ሀይ በሉኝ:ዛሬ ደብሮኛል:ኑፈታ ላርጋቹ:ቀኑ በጣም ያስጠላል እያላቹ ምታጀዝቡን እንቡጥ ሰዎች 🙂 ለምን አፈቱንም😫 እኛ ለናንተ ስንል ግሩፑን ማጥፋት አለብን🥺 ምን አገባን እኛ🥵 እንኳን ደበረሽ 🤨 በቃ እረፉ


I got trust issues cuz ppl got lying issues


vibe 🎶🖤


"Everyone loves to hear about themselves! Everyone loves to be surprised and to listen to people talk about themselves, to varying degrees. Women, more than anyone else, love to hear about themselves. They enjoy it more when you talk about themselves than they do when you have sex. All you have to do is create excitement by taking advantage of this weak trait of theirs."

❤️‍🔥


✍️ግዕዛዊት🤍


Vc ስታወሩ ጥሩኝ 🤲🏾🥺😁


Laugh a little.😂

🤍🫶🏿


27 link 😒beka link midelet sew yelem


ደውላቹ አውርታቹ በቃ ዝጋው🙂 ምትሉ ሰዎች ቆይ የደወላችሁት እናንተ መዝጋት አቃታቹ 😫ወይስ ቀዩ ምልክት እናንተ ጋር የለም☹️ ወይም አደውሉ😫 🤦‍♂


"መቼ ነው አይናችንን የምንጨፍነው?"

በጣም ስንስቅ. . ህልም ስናልም. .ስንተቃቀፍና ስንጸልይ።

ምክንያቱም በህይወታችን ውስጥ ምርጥ የሆኑ ነገሮችን በአይናችን አናያቸውም በልባችን ግን ይሰማናል...``

    
     ✍🏼 ―አጋታ ክሪስቲ


ስሙኝ!

ሁሌም ቢሆን…!

🥀"ስቀልድ ነበር " ከምትለዋ ቃል ጀርባ
ትንሽ እውነታ አለች።

🥀" ኧረ ችግር የለውም " ከምትለዋ ቃል ጀርባ ትንሽ ስሜት/ህመም አለች።

🥀"ምንም አልፈልግም " ከምትለዋ ቃል ጀርባ ትንሽ ፍላጎት አለች።

🥀"መሄዴ ነው"ከምትለዋ ቃል ጀርባ የመቅረት ፍላጎት አለች።

. . .ነገር ግን ከዝምታ ጀርባ ብዙ ብዙ
ቃላቶች አሉና ቃላቶችን ብቻ ሳይሆን ስሜቶችንም ለመረዳት ሞክሩ!!

                        


አራዳ ጓደኛ
ጓደኛዉን ይጋብዛል አሉ🤭

Показано 20 последних публикаций.