........ጠዋትን በግጥም.........
እምነቴን #አረግጦ
#ቃልኪዳኔን ግጦ
"#ውሻ ነሽ እሺ" ብሎኝ ወደ ሌላ ሲበር
#ታማኝ ነሽ እንዳለኝ አልገባውም ነበር።
ድባቡን አይቼ........
ሰውን #የምከዳ ሳልቆይ እንኳን አመት
#እግዚአብሔር ይመስገን አይደለሁም #ድመት!
ቃሉን ስትጠራው ቢመስልም #ቆሻሻ
ባክህ ስማፀንህ #ደግመህ በለኝ ውሻ
እው እኔ #ውሻ ነኝ....
ዛሬ ብቻ አደለም አስከ #መጨረሻ!!🩸
ደና አደራችሁ..........❤️🔥🫶🏻
እምነቴን #አረግጦ
#ቃልኪዳኔን ግጦ
"#ውሻ ነሽ እሺ" ብሎኝ ወደ ሌላ ሲበር
#ታማኝ ነሽ እንዳለኝ አልገባውም ነበር።
ድባቡን አይቼ........
ሰውን #የምከዳ ሳልቆይ እንኳን አመት
#እግዚአብሔር ይመስገን አይደለሁም #ድመት!
ቃሉን ስትጠራው ቢመስልም #ቆሻሻ
ባክህ ስማፀንህ #ደግመህ በለኝ ውሻ
እው እኔ #ውሻ ነኝ....
ዛሬ ብቻ አደለም አስከ #መጨረሻ!!🩸
ደና አደራችሁ..........❤️🔥🫶🏻