ሰው ቢጥልህ ~ እግዚአብሔር ያነሳሀል
ሰው ቢጠላህ ~ የፍቅር አምላክ ይወድሃል
ሰው ቢንቅህ ~ የፈጠረህ አምላክ ያከብርሃል
ሰው ቢገፈትርክ ~ ቸሩ አምላክ ይደግፍሃል
ሰው ቢፈርድብህ ~ እውነተኛ ዳኛ እግዚአብሔር ይፈርድልሃል
ከሰው ያጣሀውን ከቸሩ አባትህ ከአለም ፈጣሪ ከጌቶች ጌታ ከሀያሎች ሀያል ከንጉሶች ንጉስ ከእግዚአብሔር ታገኛለህ እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው፡፡
መልካም ቀን ይሁንልን 🥰
እስትንፋ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊