እሰይ ነጋ - ቅዱስ ኃያል፣ የድንግል ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ክበር ተመስገንልን።
በፍቅር ዋሉ ክርስቲያኖች!
ሰላምን እተውላችዃለኹ ፥ ሰላሜን እሰጣችዃለኹ ፤
እኔ የምሰጣችኹ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችኹ አይታወክ፡አይፍራም። (ዮሐ.፲፬፥፳፯)
መልካም ቀን! ውድ የተዋሕዶ ልጆች
እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን( መዝ 150 - 6 )
የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ መዝሙሮችን ለማግኘት
ይሄን link በመንካት ይቀላቀሉን 👇👇👇
@ney_ney_emye_maryam
#ሼር
🙏🙏🙏🙏🙏
🕊ለወዳጅ ለዘመዶ ያካፍሉ🕊