የበጀት ዓመቱ አጋማሽ የምክክር መርሃ-ግብር ተካሄደ
የባንካችን 2024/25 በጀት ዓመት የመጀመሪያው አጋማሽ (የስድስት ወራት) የማኔጅመንት የምክክር መርሃ-ግብር ተካሄደ፡፡
መርሃ ግብሩን በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር የከፈቱት የባኩ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ሄኖክ ከበደ በሪፖርቱ መሠረት ችግሮች ላይ የእርምትና የማስተካከያ ሥራ መሥራትና ጠንካራ ጎኖችን ይበልጥ አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባ ገልጸዋል፡፡ ተሳታፊዎችም ይህንኑ ተፈጻሚ ሊያደርገጉ ዝግጁነታቸውን አረጋግጠዋል፡፡
በመርሃ ግብሩ መላው የቅርንጫፍ ሥራ አስኪያጆች፣ የመምሪያ የዲስትሪክት ዳይሬክተሮችና ከፍተኛ የአመራር አካላት የተገኙ ሲሆን በበጀት አመቱ አጋማሽ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት ተደርጎበት የምክክር መድረኩ ተጠናቋል፡፡