ባንካችን በቅርቡ በአዲስ መልኩ በማደራጀት አስመርቆ ሥራ ያስጀመረው ቅርንጫፍ ስም ማን ይባላል? በሚል ላቀረብነው ጥያቄ
ትክክለኛው መልስ፡- የቃቄ ውርደውት ቅርንጫፍ ሲሆን ቀድመው በትክክል የመለሱት፦
Kenu Azanaw
Zero tő Hěŕő
W A R K I N E H
Sura
ናምሩድ ሀያል
በሚል የቴሌግራም አካውንት የሚጠቀሙ ተሳታፊዎች መሆናቸውን በአክብሮት እየገለፅን አሸናፊዎች ስልክ ቁጥራችሁን በአስተያየት መስጫው እንድታስቀምጡልን ይሁን፡፡
ሁላችሁም ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን፡፡ በሌላ አሳታፊ ጥያቄ ይጠብቁን፡፡
***
ይሠሯል ከልብ፣ እንደ ንብ!
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን Like፣ Follow እና Share ስለሚያደርጉ እናመሰግናለን!
Facebook / Instagram / linkedin / X / Youtube / Tiktok / Website