አማራ ፋኖ በወሎ የጄነራል አሳምነው ፅጌ ኮር
የሕክምና ቡድን በረሃብ ለተጎዱ ህፃናትን የሕክምና ድጋፍ በማድረግ ላይ።
በረሃቡ ምክኒያት በሺዎች የሚቆጠሩ ወገኖች በሞትና በሕይወት መካከል እንደሚገኙ የተገለፀ ሲሆን፡ የነፍስ አድን ስራው ከፍተኛ ርብርብ እንደሚጠይቅ ተነግሯል።
የአማራ ፋኖ በወሎ የሕክምና ቡድን ዋና አስተባባሪ ዶ/ር አቡበክር ሰኢድ ለመረብ ሚዲያ እንደገለፁት፡ "የሕክምና ቡድናችን በአገዛዙ ወታደሮችና በኛ ሰራዊት መካከል እየተደረገ ካለው ውጊያ ጎን ለጎን የወገኖቻችንን ነፍስ ለማዳን ባለው ማቴሪያልና መድሃኒት የቻለውን ሁሉ እያደረገ ነው ያሉ ሲሆን፡ ቢሆንም ግን ከተጎጂ ወገኖች ብዛት አንፃር ከአቅማችን በላይ ሆኖብናል" ብለዋል።
ዶ/ር አቡበክር አክለውም በውጭም ሆነ በሀገር ውስጥ የሚገኙ ሰብአዊነት የሚሰማቸው ሁሉ የአስቸኳይ ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል አማራ ለፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ረቡዕ ታህሳስ 16 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: twitter.com/NISIRInternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=oM5AASTB3fSDK53F
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : https://nisirbroadcasting.com/
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084