የብልፀግና አመራሩ ፋኖን ተቀላቀሉ።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የቋሪት ወረዳ ገበዘማሪያም ከተማ ምክትል ስራስኪያጅ ሁነው ተሹመው የነበሩት የብልፀግና አመራር ፋኖን ተቀላቀሉ።አቶ ሽባባው ውዴ ይባላሉ።የብልፀግና ሰራዊት ተመቶና ከአቀሜ በላይ ነው ብሎ ቋሪትን ለቆ ሲወጣ አብረው ከተወሰዱ የብለፅግና አመራሮች አንዱ ነበሩ።
አሁን በስደት ከሚኖሩበት ፋኖተሰላም ከተማ ተነስተው የአማራ ፋኖ በጎጃም 5ኛ ክፋለጦረ ቋሪት ገረመው ወንዳውክ ብረጌድን ተቀላቅለዋል።ስረአቱ ፈረሷል።
አመራሩ ተስፋ ቆረጧል ።ከዚህ በኋላ ስረአቱ ድጋሜ እግሩን እንደማይተክል አመራሩ ተረድቷል።ሁሌም በሰቀቀን ነው ውለን የምንገባው ።ከፈረሰ ስርአት ጋር መንከራተት ሰልቸቶናል።
አመራሩ ብንወጣ ፋኖ ይረሽነናል የሚል ስጋት ስላለባቸው እንጅ መውጣት ይፈልጋሉ።እኔ ግን እንደማይገሉኝ እረግጠኛ ነበረሁ።እንደጠበኩትም ደማቅ አቀባብል አድረገውልኛል ሲሉ ለAMHARA DAILY አድረሰውናል።ከፋኖ ጋር ተሰልፌ ይህን ስርአት እታገለዋለሁ ብለዋል።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
አርብ ጥር 23 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084