🚨መረጃ_ደብረኤልያስ እንክት እምሽክ ነዉ🚨
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ጀግኖቹ የደብረ ኤልያስ ቀስተ ደመና ብርጌድ፣የማቻክል በለይ ዘለቀ ብርጌድና የጎዛምኑ ጅበላ ሙተራ ብርጌድ ትናንት ከቀኑ 5:00 ገደማ በደብረ ኤልያስ ከተማ በፈጸሙት የተቀናጀ ውጊያ በጠላት ላይ የተሳካ ጥቃት ፈጽመዋል።
አይኑ እያየ የእቶን እሳት በሆነችው ደብረ ኤልያስ ወረዳ ዘው ብሎ የገባው ራሱን ጥምር ጦር እያለ የሚጠራው የጠላት ሠራዊት አሁንም በጀግኖቹ ጥይት እየተገረፈ ይገኛል።
ዛሬም እርሱ ከተማውን ለቆ ወደ ገጠር ሲወጣ "እርሱ ወደ ገጠር ሲወጣ አንተ ከተማ ግባ..." በሚለው የአርበኛው መርህ መሠረት ጀግኖቹ ወደ ከተማ ገብተው በቀሪው ኃይል ላይ ውጊያ ከፍተው ክፉኛ ቀጥቅጠውታል።
በዚህ ውጊያ በርካታ ቁጥር ያለው የጠላት ጦር ሙትና ቁስለኛ ሆኗል።ገሚሱ ጠላት በአሁኑ ሰዓት ምችግ አፋፍ ላይ ሰፍሮ ይገኛል።ይህም ያንን መከረኛ ገዳም ከተቻለ በእገረኛ ካልተቻለ በሞርተርና በዙ-23 ለመደብደብ መሆኑ ግልጽ ነው።ለዚህ ድብደባ መሳካትም የወረዳ አስተዳዳሪ ተብየው አቶ ሃብታሙ እሱባለው የመከላከያ አመራሮችን በከፍተኛ ሁኔታ እየተለማመነ መሆኑ የመረጃ ምንጮቻችን ገልጸውልናል።
በተያያዘ መረጃ ጓይ የገባው የብልጽግና ቡድን መቶ የማይሞሉ ሠዎችን ሰብስቦ ፋኖ ሌባ ነው እያሉ ሲሰብክ ቆይቶ ስብስባውን ሳይጨርሱ አብሮ የገባው አድማ በትን ተብዮ የባንዳ ስብስብ ቁልፍ ሰብሮ በየቤቱ እየገባ የነዋሪዎችን ፍላት ቲሌቪዥኖችና ሌሎችንም የቤት ቁሳቁሶች ሲዘርፍ ውሏል።
ሕዝቤም የንግግራቸውንና ተግባራቸውን መቃረን ታዝቦ ስቆባቸው ተነስቷል።በዚሁ አጋጣሚ የተከበርከው የደብረ ኤልያስ ሕዝብ ሆይ በዚህ የእልህ አስጨራሽ ግብ ግብ ውስጥ እየከፈልከው ላለው ትልቅ መስዋትነት በብርጌዳችን ስም እጅግ እናመሰግናለን።
©ፋኖ ኢ/ር ዘመን ባሳዝነው የአፋጎ ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር የቀስተ ደመና ብርጌድ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ቅዳሜ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084