የአብይ ጦር በየቀኑ እየፈረሰ እየተናደ ወደ ፋኖ እየመጣ ነው።
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ለአብይ አሕመድ ለአንድ ግለሰብ ስልጣን ለማስጠበቅ ብለን ውድ ሕይወታችንን አንገብርም አማራንም አንጎዳም በማለት ሞጣ ቀጠና ከሚገኘው 72ኛ ክፍለጦር አራትም ሁለትም ሶስትም እየሆነ እየተናደ በየቀኑ ከእነ ትጥቃቸው ወደ ፋኖ እየመጡ ነው።
በፍቅርም እየተቀበልናቸው ነው።
እኛም ፦ከፋኖ ጋር ሆነን ይህን አገዛዝ እንታገላለን የሚሉትን ትጥቃቸውን ይዘው እንዲታገሉ ፤ አይ ወደ ቤተሰቦቼ መሔድ እፈልጋለሁ የሚሉትን ለትራንስፖርትና ለቤተሰቦቻቸው ማቋቋሚያ የመሳሪያቸውን ገንዘብ እየሰጠን ወደ ቤተሰዎቻቸው እየላክን ነው።
በምስሉ ሁለቱ የምትመለከቷቸው ሞጣ ቀጠና ከሚገኘው 72ኛ ክፍለጦር ከቢቡኝ ድጎጽዮን በዛሬው ዕለት ከእነ ትጥቃቸው ወደ ቢቡኝ መዝገቡ ዋለልኝ ብርጌድ 4ኛ ሻለቃ _ወይንውሀ የገቡ ናቸው። በቦታው ሲደርሱም በወይንውኃ ሻለቃ አባላት ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ቅዳሜ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084