🚨ሰበር_ዜና🚨
፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የአማራ ፋኖ በወሎ /ቤተ-አምሓራ/ ምስራቅ አማራ ኮር1 በአርበኛ እንድሪስ ጉደሌ የሚመራው ባለሽርጡ ክፍለጦር በሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ 024 ቀበሌ ልዩ ቦታው ጃራ በተባለ ስፋራ ታላቅ ድል ተጎናፀፈ፡፡
በተደረገው ድንቅ የደፈጣ ኦፕሬሺን የጊራናው ባለሽርጡ ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ የፋሽስቱን ስርዓት ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል፡፡ በዚህም የዙፋን ጠባቂው ሰራዊት የቀበሌውን ህዝብ ፅንፈኛውን አዳክመነዋል በሚል የሀሰት ፕሮፓገንዳ ለመንዛት ስብሰባ በሚል ሰበብ መነሻውን ድሬ ሮቃ በማድረግ ወደ ጃራ በፖትሮል የመጣውን የፋሽስቱ አብይ አህመድ ስልጣን ጠባቂና ጨፍጫፊ ሀይል ከነ ፓትሮሉ በመደምሰስ በርካታ ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል፡፡
በተያያዘም ከዙፋን ጠባቂው ሰራዊት ጋር አብሮ የራሱን ህዝብ ሊወጋ ከነበረው የሚኒሻ ሀይል 10 የሚሆኑት ከነትጥቃቸው ወደ ፋኖ ሀይል ተቀላቅለዋል፡፡ በዚህ ተጋድሎ የስርአቱን የፕሮፖገንዳ አጀንዳ ልታስፈፅም የነበረችን የስርዐቱን ካድሪ በቁጥጥር ስር ማድረግ ተችሏል፡፡
የባለ ሽርጦቹን በትር መቋቋም ያቃተዉ የባንዳ ጥርቅም የግለሰብን ሀብትና ንብረት እየዘረፈ፣ እያወደመና የዘወትር ልምዱ የሆነዉን ንፁሀን ላይ ኢላማ ያደረገ የሞርታር ድብደባ በመፈፀም በርካታ ንፁሃንን የሞት ሰለባ እያደረገ ይገኛል።
©ፋኖ መምህር መሀመድ ሞገስ
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) የባለሽርጡ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ፋኖ
ንሥር ብሮድካስት መረጃ
ቅዳሜ ጥር 24 ቀን 2017 ዓ.ም
=====================
ቤተሰብ ይሁኑ! ትግላችን በጋራ!
ትዊተር: x.com/nisirinternati1
ዮቱብ፣ https://youtube.com/@nibcnewsethiopia?si=_LD-OmtO1nJ0RVr2
ቴሌግራም: https://t.me/nisirbroadcasting
ቲክታክ:- tiktok.com/@nisirbroadcas…
ዌብሳይት : nisirbroadcasting.com
WhatsApp: +1 (252) 574‑6084
Telegram: +1 (252) 574‑6084