❤️ እወዳታለሁ ❤
መውደዴ ሰላማዊ ነው። ጥርጣሬ የሚፈጥር ጨዋታ አታመጣም ። ከሰዎች ጋ ያላት ጨዋታ ሁኔታ፣ ትውውቅ ጨዋነት የተሞላበት ስለሆነ አይረብሸኝም ።
እወዳታለሁ ፦
እንከኔን ስታይ እንዴት እንደምታስተካክለው እያሰበች ነው አሁን ማክሰኞ ለ'ት ወረቀት ኪሴ ውስጥ ሲዝረከረክ ተመልክታ ሌዘር ቆንጆ ዋሌት አመጣችልኝ ።
የተበሳጨሁበትን ነገር ደግማ አታደርግብኝም ። እማትወደውን ነገር "ማርዬ እንዲ አታድርግ" ትለኛለች ለስለስ ያለ ሁኔታ ውስጥ ግግር አቋሟን አየዋለሁ ።
በተጣላንበት በተጨቃጨቅንበት ጉዳይ በሌላ ቀን አንስተን አንንዘባዘብም ። ፍቅራችንን እና ፀባችንንም እወቁልን ስሙልን አንልም ።
እሷን የሚያሳጣኝ ሁኔታ ውስጥ አልሳተፍም ። እንደምወዳት ነግርያታለሁ እንደምወዳት አሳይቻታለሁ ። እንደምቶደኝ ነግራኛለች እንደምቶደኝ አይቻለሁ ።
መዋደድ ደስስ ይላል ❤
⛵️⛵️⛵️
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery