👉♻️ከእለታት አንድ ቀን ነቢዩ መሐመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዘንድ አንድ ከገጠርየመጣ ኑሮው ያልሰመረለት (ድሃ) ግለሰብ ሰሃን ሙሉ ወይን ስጦታ ያመጣላቸዋል፡፡
🍇ነቢዩም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስጦታውን ተቀብለው ወይኑን መብላት ጀመሩ..የመጀሪያውን ጎርሰው ፈገግ አሉ..ሁለተኛውንም ጎርሰው ፈገግ አሉ..
🎁ግለሰቡም እጅጉን ተደሰተ..የነቢዩ ጓዶች (ሰሃቦች) ሁሌም ለነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ስጦታ
ሲመጣላቸው ስለሚያካፍሏቸው ይህንን (ጣፋጭ) ወይን እንዲያካፍሏቸው በጉጉት ይጠብቃሉ..
🍇የአላህ መልእክተኛ ግን ሳያካፍሏቸው እያንዳንዱን የወይን ፍሬ እየበሉ እና ፈገግ እያሉ ሁሉንም በልተው ጨረሱ.. ስጦታ አቅራቢው እጅግ በጣም ተደሰቶ..ስጦታውንም ስለወደዱለት አመስግኖ ሄደ..
🫴አንድ የነቢዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጓድ (ሰሃባ) ጠጋ ብሎ ነቢዩን ጠየቃቸው ‹‹የአላህ መልእከተኛ ሆይ..ምነው ሳያካፍሉን?››
እሳቸውም ፈገግ ብለው መለሱ ‹‹ሰወዬው መደሱቱን አይታችኋል አይደል?!..
🧿ወይኑን ስቀምሰው በጣም ይመር ነበር..ባካፍላችሁ አንዳችሁ ግለሰቡን የሚያስከፋ እና ደስታውን የሚያደፈርስበትን ነገር እንዳታሳዩት ብየ ስለሰጋሁ ነው ብለው መለሱላቸው;;;;;ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
🤝መልካም ዋሉ
👇👇👇👆👆👆
https://t.me/nurders/7594