የኑር መስጂድ ደርሶች


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


📮 ይህ አዲስ አበባ {ፉሪ} በሚገኘው በታላቁ ኑር መስጂድ የሚዘጋጁ የተለያዩ የአቂዳ የፊቂህ የነህው የሶርፍ እና ሌሎችም ኢስላማዊ ትምህርቶችን በማስራጨት ላይ ትኩረት ያደረገ ቻናል ነው።
🎁 ለሌሎችም ይህን ኸይር ስራ በማሰራጨት የምንዳው ተቋዳሽ ይሁኑ።
🔗 https://telegram.me/nurders

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


🌙ስለ ረመዷን አዲስ ደርስ ለሴቶች

📗ደርስ ቁጥር (13)

📘مختصر الكلام في أحكام الصيام

🖌أبوبكر بن عبده بن عبدالله الحمادي حفظه الله تعالى ورعاه


📘ደርሱ የሚያስተምረው

🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ አብደላ አብድልቃድር الله  ይጠብቀው

⌚️የዛሬ ሰኞ ከዝሁር ሰላት በኋላ

🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት

👇👇👇👇👇
https://t.me/nurders/7693


Репост из: الموسوعة العلمية لقناة جديد أسود السنة السلفية
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#التقــــــــــويم
فائدة نافعة لأقل من دقيقة بعنوان:
تكفل أن يغفر لمن
للشيخ الفاضل:
#أبي_سليمان_سلمان_العماد_
حفظه الله ورعاه
•┈┉━═•❖•❖• •❖•❖•═━┉┈•
قناة تقويم وفوائدالموسوعة العلمية لقناة جديد أسود السنة لأقل من دقيقة من هنا:
https://t.me/mosoat_osod_alsnah/1




Репост из: الموسوعة العلمية لقناة جديد أسود السنة السلفية
Видео недоступно для предпросмотра
Смотреть в Telegram
#التقــــــــــويم
فائدة نافعة لأقل من دقيقة بعنوان:
شهر أنزل فيه القرآن
للشيخ الفاضل:
#أبي_سليمان_سلمان_العماد_
حفظه الله ورعاه
•┈┉━═•❖•❖• •❖•❖•═━┉┈•
قناة تقويم وفوائدالموسوعة العلمية لقناة جديد أسود السنة لأقل من دقيقة من هنا:
https://t.me/mosoat_osod_alsnah/1


🧿በሰራነው ስራ አለመመፃደቅ🧿

💈በሚል ርዕስ እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ሙሀደራ
.
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን  አቡ ሂባን አብድሰሚዕ በድሩአላህ ይጠብቀው


🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/7689
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Abu_Hiban_Abdsemi


Репост из: መስጂደ ተቅዋ ወናቦ
   ረመዷን ወር የእድሜህ
አጋጣሚ ነው

   ረመዷን🌙  

                   ⇩  
╭┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅
⚘  ⚘
https://t.me/mesjidalteqwawenabo
╰┅━━•🍃⚘🍃•━━━┅


💫አዲስ የረመዷን ሙሀደራ ከኑር💫
ቁጥር (3)

👉⭕️ ነፍሲያችን መተሳሰብ እንዳለብ

📌በሚል ርዕስ እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ሙሀደራ
.
🎙 በትንሹ ወንድማችን አቡ ኢብራሂም  ሙሳአብ ኢብኑ ዘይኑአላህ ይጠብቀው


🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️የለይል ሰላት በመስጂደል ኑር  ፉሪ
https://t.me/nurders/7687




📮📮ይደመጥ ይደመጥ📌📌

💫💫አዲስ የረመዷን ሙሀደራ ከኑር
ቁጥር(2)

👉ቅዳሜ ከመግሪብ በኋላ

📮 يأيها الذين آمنو هل أدلكم على تجارة تنجيكم من عذاب اليم

📌በሚል ርዕስ እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ሙሀደራ
.
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብድሰሚዕ አላህ ይጠብቀው


🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/7685




👆


ወቅታዊ ነውና ይደመጥ!

📮 « ከፊል የፆመኞች ስህተት »

📌 በሚል ርዕስ መደመጥ ያለበት ጣፋጭና መካሪ የሆነ የጁመዓ ኹጥባ ትርጉም።

🎤 በኡስታዝ አቡ የህያ ኢልያስ ቢን አወል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)

📅 በቀን 29 - 06 - 2016 EC

📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/18198

♻️ t.me/Selefy/4586


👉♻️ረመዷን የኢባዳ ወር እንጂ የምግብ ወር አይደለም

👉 ዛሬ ላይ ረመዷን ሲመጣ ሚያሳስበን የሚያዘጋጀው የሚበላውና የሚጠጣው ሆኗል ተዘጋጁ የተባልነው በኢባዳ ሆኖ ሳለ
👉 ያም ሆኖ ቀኑ ሙሉ ሴቶች ኩሽና ቁርአን ሳትቀራ  ሰላትዋን በአግባቡ ሳትሰግድ የሰራችው ትንሽ ተበልቶ መደፋቱ
👉ወንዱም የሰው ቤት ኢፍጣር ያይና የነ እንትና ቤት ልዩ ነው ፍሩቱ ምግቡ ሱፍራው አለመብቃቱ በማለት የሰራችውን ማጣጣሉ
👉በጣም መብላት ምቾት ከኢባዳ ያዘናጋል ከሰላት ከቁርአን ከተለያዩ ኢባዳዎች ያዘናጋል
👉እህቶቼ ፆመኛን ማስፈጠር ትልቅ ምንዳ አለላችሁ
👉ሴቶቻችን በኢባዳ እናነሳሳቸው እንዘንላቸው በኛ ሀጃ መሽጉል አናድርጋቸው ገራገር አንሁን በተገኘው ነገር ቀማምሰን ሳናስቸግር ሳናካብድ  ወደ ኢባዳችን አንሂድ አንዳንድ ወንድሞች ሱና ፆሞች ሲፆሙ ደርስ እንዳያመልጣቸው ውሀ በኮሾሮ አፍጥረው አቅልለው ይገባሉ ሀከዛ

🍱በጣም ጠግቦ መብላት የሙዕሚኖች ባህሪ አይደለም
                                                            
👇👇👇👆👆👆
https://t.me/nurders/7681


⭕️አስቸኳይ መልክት የኑር መስጂድ የሴቶች ደርስ ተከታታዮች በሙሉ ዛሬ ደርስ የለም መልክቱ ለሁሉም አድርሱ ተደዋወሉ

ደርስ ምትጀምሩት የፊታችን ሰኞ ከዝሁር በኋላ የአልቤሪ ደርስ ስላለቀ

የተጀመረው ኪታብ አህካሙ ሲያም ይቀጥላል ይዛችሁ ትመጣላችሁ


🎉ምርጥ ጣፋጭ የረመዷን ሙሀደራ

🎁 ረመዷንን አሳምረን ተቀብለነዋል ወይ?

📌 በሚል ርዕስ ወቅታዊ እና መካሪ የሆን መደመጥ ያለበት ሙሀደራ።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ የህያ ኢልያስ አወል አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱና መስጂድ {አዲስ አበባ ካራ ቆሬ ወታደር ሰፈር }
📅 እሁድ- 10/08/2013E.C
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/5050
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/Abu_Yehya_ilyas_Awel/6170


📮📮ይደመጥ ይደመጥ📌📌

💫💫አዲስ የረመዷን ሙሀደራ ከኑር
ቁጥር(1)


📮የረመዷን ወር ትልቅነት እና ያለው ቱሩፋት

📌በሚል ርዕስ እጅግ ወሳኝና አንገብጋቢ ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ሙሀደራ
.
🎙በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ሂባን አብድሰሚዕ አላህ ይጠብቀው


🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት
⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/nurders/7678




🤌 ልብ በሉ ታላቁ ኢማም ኢብኑ ጀውዚ እንዲህ ይላል
በአላህ እምላለሁ ለቀብር ሰዎች ተመኙ ቢባሉ በረመዷን አንድ ቀን ብናገኝ ብለው ይመኙ ነበር።

👇👇👇👆👆👆
https://t.me/nurders/7675


👉♻️የዛሬው የመጀመሪያው በመስጂደል ኑር ፉሪ የረመዷን የተራዊና የለይል ሰላት የሚጀመሩ ይሆናል  በالله ፍቃድ

👉⌚️የለይል ሰላት  ከለሊቱ 7:00 ሰአት የሚጀመር ይሆናል አዩህል ሙዕሚኑን ነሸጥ በሉ እንጂ ምንድነው ረመዷን እኮ ነው الله ኢህላሱን ይወፍቀን🤲
  
             💫💫💫ረመዷን ሙባረክ💫💫💫

🕌በመስጂደል ኑር ፉሪ الله ይጠብቃት


💫💫💫አላህ እንኳን በሰላም ለረመዳን አደረሰን እላለሁ ለስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ አላህ ሁላችንም በዚህ ወር ተጠቃሚ ያድርገን ለመላው ሙስሊሞች ባጠቃላይ
  
             💫💫💫ረመዷን ሙባረክ💫

https://t.me/nurders/7673

Показано 20 последних публикаций.