ምን ይሻለኛል ምን ይበጀኛል ያሰብኩህ ለታ አይንህ ናፍቆኛል
ምን ትለኛለህ ምን ይሻለኛል የኔ ብትሆን ያስደስተኛል
መውደድን በመውደድ ፍቅርን በፍቅር ምላሽ
እንዳንተ የተመቸኝ ማንም የለም በጭራሽ
እንዴት ትቼው ልለፍ ይሄንን መልከ መልካም
ከሱ የበለጠ አለ ብዬ አላምንም* 2 ብቻዬን ነኝ *6
ብቻዬን ነኝ የምወደውን ብቻዬን ነኝ የሚወደኝ
ብቻዬን ነኝ የማልጋራው ብቻዬን ነኝ የራሴን ስጠኝ
ብቻዬን ነኝ በዚህች ደቂቃ ብቻዬን ነኝ ብቻዬን ነኝ
ብቻዬን ነኝ ባልሄድም እዛ ብቻዬን ነኝ ጀባ በለኝ
ብቻዬን ነኝ ብቻዬን ነኝ ብቻዬን ነኝ
ብቻዬን ነኝ የሚችለኝ ብቻዬን ነኝ የምችለው ብቻዬን ነኝ
ስጠኝ ጌታዬ ብቻዬን ነኝ ይሄንን ሰው ብቻዬን ነኝ እኔ
ሳከብረው ብቻዬን ነኝ እንዲያከብረኝ ብቻዬን ነኝ
መንገድ መንገዱን ብቻዬን ነኝ አሳይልኝ
ብቻዬን ነኝ ብቻዬን ነኝ ብቻዬን ነኝ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ምን ትለኛለህ ምን ይሻለኛል የኔ ብትሆን ያስደስተኛል
መውደድን በመውደድ ፍቅርን በፍቅር ምላሽ
እንዳንተ የተመቸኝ ማንም የለም በጭራሽ
እንዴት ትቼው ልለፍ ይሄንን መልከ መልካም
ከሱ የበለጠ አለ ብዬ አላምንም* 2 ብቻዬን ነኝ *6
ብቻዬን ነኝ የምወደውን ብቻዬን ነኝ የሚወደኝ
ብቻዬን ነኝ የማልጋራው ብቻዬን ነኝ የራሴን ስጠኝ
ብቻዬን ነኝ በዚህች ደቂቃ ብቻዬን ነኝ ብቻዬን ነኝ
ብቻዬን ነኝ ባልሄድም እዛ ብቻዬን ነኝ ጀባ በለኝ
ብቻዬን ነኝ ብቻዬን ነኝ ብቻዬን ነኝ
ብቻዬን ነኝ የሚችለኝ ብቻዬን ነኝ የምችለው ብቻዬን ነኝ
ስጠኝ ጌታዬ ብቻዬን ነኝ ይሄንን ሰው ብቻዬን ነኝ እኔ
ሳከብረው ብቻዬን ነኝ እንዲያከብረኝ ብቻዬን ነኝ
መንገድ መንገዱን ብቻዬን ነኝ አሳይልኝ
ብቻዬን ነኝ ብቻዬን ነኝ ብቻዬን ነኝ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏