ፍቅሯ ብሶ ከዓይኗ ቢታይ ከአፎቿም ቢወጣ ልቤ ኮርቶ ችላ ቢላት ከፍቅር ቢነጣ ብትወደኝም እንደ ነፍሷ ብታደርገኝ የቀን ሱሷ ስትደውል አላነሳ በሄድኩበት ተከትላ እየሆነች የኔው ጥላ አይኔ አይዞርም አያማትር አይገባውም የሷስ ፍቅር አልወድሽም አትገቢም ካሳቤ በቃ ይብቃሽ ራቂኝ ካጠገቤ ኩራት ሳይሆን አጉል መጀነን ልቤ በርሐ ነው የማይበቅልበት ወይ በረሐ ነው ከሄዋን ብቻ ቢመጣ ፍቅር ለአዳም ባይገባው ነገሩ ምድር ባልሞላች የሰው ዘርን ባላፈሩ ፍቅር አይሰምርም ባንድ ወገን ብቻ እንደው ቢሆን እንጂ መሰንበቻ ምን ሀብት ቢኖርሽ ውበት ቢከብሽም ግልጹኝ እንቺ እኔ አልወድሽም
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏