አንነጋገርም ጨዋታው ይቅርብኝ
ቁጭ በል ከጎኔ የዐይን ረሀብ አለብኝ
ጊዜያዊ ማፍቀርህ ምን ያደርግልኛል
ልብህ ከዓይንህ ስር ነው ድንገት ይከዳኛል
ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ቁጭ በል ከጎኔ የዐይን ረሀብ አለብኝ
ጊዜያዊ ማፍቀርህ ምን ያደርግልኛል
ልብህ ከዓይንህ ስር ነው ድንገት ይከዳኛል
ፍቅርህ በረታብኝ ተጨነቀ ሆዴ
በልክ አይሆንም ወይ እኔ አንተን መውደዴ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏