እንደ አፍሽ ያርገው ያልሺኝን ተስፋ እያረኩኝ በልቤ እያሰብኩኝ
ያንቺን ቃል ሳገኝ አመንኩኝ የኔ እንደምትሆኚ ማጽናኛሽ አጽናንቶኝ
እርቆኝ የሰው ተስፋ ሃሳብ ላይ ሳንቀላፋ መተሽ በኔ ጎዳና
ተጽናናሁ እንደገና ከጸሀይ ደምቀሽ ላይኔ ከነጋሽ አንቺ ለኔ
አረፈደም ደስታዬ ሳቅሽን ከሳኩኝ ተርፎኝ ፈገግታዬ
ብቻዬን ጠፍቶብኝ ትንሹም ከተማ
ዛሬ አለም ጠበበኝ ያንቺን ቃል ስሰማ
ተስፋ ስትመግቢኝ ተገኝተሽ ከጎኔ
ፍቅሬ በቃል ታስሮ ሰው ልሆንነው እኔ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ያንቺን ቃል ሳገኝ አመንኩኝ የኔ እንደምትሆኚ ማጽናኛሽ አጽናንቶኝ
እርቆኝ የሰው ተስፋ ሃሳብ ላይ ሳንቀላፋ መተሽ በኔ ጎዳና
ተጽናናሁ እንደገና ከጸሀይ ደምቀሽ ላይኔ ከነጋሽ አንቺ ለኔ
አረፈደም ደስታዬ ሳቅሽን ከሳኩኝ ተርፎኝ ፈገግታዬ
ብቻዬን ጠፍቶብኝ ትንሹም ከተማ
ዛሬ አለም ጠበበኝ ያንቺን ቃል ስሰማ
ተስፋ ስትመግቢኝ ተገኝተሽ ከጎኔ
ፍቅሬ በቃል ታስሮ ሰው ልሆንነው እኔ
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏