ከሰው የተለየ እኔ ምን አውቃለሁ እኔ ምን አውቃለሁ
ሳይህ ደስ ይለኛል ስላንተ አስባለሁ ስላንተ አስባለሁ
አመመኝ ደከመኝ አጣሁ መድሀኒት
ፍቅርህ አስጨነቀኝ እንደ ልብ ውጋት
እንኳን ስቆ ታይቶ ፈገግታ የሚያርስ
ቆሎ የሚመስል እንዲህ ያለ ጥርስ
ከሰው የተለየ እኔ ምን አውቃለሁ እኔ ምን አውቃለሁ
ሳይህ ደስ ይለኛል ስላንተ አስባለሁ ስላንተ አስባለሁ
መውደዴ ከሆነ እኔ አንተን ማየቱ
ልቤን ከተሰማው የፍቅርህ ግለቱ
ገረመኝ እራሴን ሳየው ሁኔታዬን
አንተም እንደኔው ነህ ወይ እኔ ብቻዬን *2
ከሰው የተለየ እኔ ምን አውቃለሁ እኔ ምን አውቃለሁ
ሳይህ ደስ ይለኛል ስላንተ አስባለሁ ስላንተ አስባለሁ *3
ወዳንተ እያደላ እምቢ አለኝ ተው ብለው
ነጋ ጠባ አንተን ነው የሚያሰላስለው
ልቤ ተቆልፎ ያስባል ለብቻው
ለምወደው ልጅ ግን ያውና መክፈቻው *2
ከሰው የተለየ እኔ ምን አውቃለሁ እኔ ምን አውቃለሁ
ሳይህ ደስ ይለኛል ስላንተ አስባለሁ ስላንተ አስባለሁ
አይኑን ከናፍሩን ጥርሶቹን ስናይ
ደሞ መና ይዞት መጓዙ ነው ወይ
ያ ለጋ ቁመና ጉልላት አይንህ
ሆዴ ያገሬ ልጅ ማረከኝ ጥርስህ
እንደምን ከርመሃል ህመሜ ድካሜ
ቀኑን ባላገኝህ ሌት አየሁህ በህልሜ
መውደዱ ቤተኛ ናፍቆቱ እንግዳ ነው
ተመላላሽ ሆኖ ያቃተኝ ፍቅሩ ነው *2
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏
ሳይህ ደስ ይለኛል ስላንተ አስባለሁ ስላንተ አስባለሁ
አመመኝ ደከመኝ አጣሁ መድሀኒት
ፍቅርህ አስጨነቀኝ እንደ ልብ ውጋት
እንኳን ስቆ ታይቶ ፈገግታ የሚያርስ
ቆሎ የሚመስል እንዲህ ያለ ጥርስ
ከሰው የተለየ እኔ ምን አውቃለሁ እኔ ምን አውቃለሁ
ሳይህ ደስ ይለኛል ስላንተ አስባለሁ ስላንተ አስባለሁ
መውደዴ ከሆነ እኔ አንተን ማየቱ
ልቤን ከተሰማው የፍቅርህ ግለቱ
ገረመኝ እራሴን ሳየው ሁኔታዬን
አንተም እንደኔው ነህ ወይ እኔ ብቻዬን *2
ከሰው የተለየ እኔ ምን አውቃለሁ እኔ ምን አውቃለሁ
ሳይህ ደስ ይለኛል ስላንተ አስባለሁ ስላንተ አስባለሁ *3
ወዳንተ እያደላ እምቢ አለኝ ተው ብለው
ነጋ ጠባ አንተን ነው የሚያሰላስለው
ልቤ ተቆልፎ ያስባል ለብቻው
ለምወደው ልጅ ግን ያውና መክፈቻው *2
ከሰው የተለየ እኔ ምን አውቃለሁ እኔ ምን አውቃለሁ
ሳይህ ደስ ይለኛል ስላንተ አስባለሁ ስላንተ አስባለሁ
አይኑን ከናፍሩን ጥርሶቹን ስናይ
ደሞ መና ይዞት መጓዙ ነው ወይ
ያ ለጋ ቁመና ጉልላት አይንህ
ሆዴ ያገሬ ልጅ ማረከኝ ጥርስህ
እንደምን ከርመሃል ህመሜ ድካሜ
ቀኑን ባላገኝህ ሌት አየሁህ በህልሜ
መውደዱ ቤተኛ ናፍቆቱ እንግዳ ነው
ተመላላሽ ሆኖ ያቃተኝ ፍቅሩ ነው *2
👇👇👇
@old_musica
ሼር🙏