## የዓድዋ ድል ለኛ##
የዓድዋ ድል ለኛ ማንነት፣ ነፃነት ፣ አልበገር ባይነት፤አሸናፊነት ማለት ነው።
ቀና ብለን በክብር እና በኩራት እንድንሄድ የሚያደርገን ክቡር ገድል ነው!!!
መላው የጥቁር ሕዝብ በባርነት ቀንበር ሥር ወድቆ ሲማቅቅ፤ የሰዉ የሰዉነት ማዕረግ ተዋርዶ፣ነፃነት ተገፎ፤ ተስፋ ጨልሞ በነበረበት በዚያ ዘመን ነፃነትን ሊያበስር፣ ሰዉነትን ሊያከብር ፣ ተስፋን ሊያለመልም የተለኮሰ የድል ችቦ ነዉ......... ዓድዋ !
የዓድዋ ድል የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘር ሳይቆጥር ሃይማኖት ሳይለይ ንጉሡን ምኒልክን ተከትሎ ለአገሩ ነፃነት፣ ለድንበሩ ክብር ደሙን ያፈሰሰበት፣ህይወቱን የገበረበት፣አጥንቱን የከሰከሰበት...
የጨለመውን የጥቁር ሕዝብ ሰማይ የነፃነት ጮራ የፈነጠቀበት... የማንነት ሚዛን የተለካበት የመስዋዕትነት አውድ ነው።
ዓድዋ ኢትዮጵያ በሰዉ ልጆች የነፃነት ትግል ታሪክ ላይ በትልቁ ማኅተሟን ያተመችበት፤ ለመላዉ ጥቁር ሕዝብና የነፃነት ታጋዮች የማንነት፣ የነፃነት፣ የአርበኝነት፣ የጀግንነት፣ የአልበገር ባይነት ምሳሌ የሆነችበት ደማቅ ድል ነው!!!
#ኢትዮጵያ_ብዙ_ይገባታል
#የጥቁር_ሕዝብ_ኩራት
#ዓድዋ 124
#የኢትዮጵያ_ድል
#የካቲት_16_በሀገር_ፍቅር_እንገናኝ!
#ካሲዮፒያ_የበጎ_አድራጎት_ማህበር
ቀድመው ቦታ ለመያዝ በዚህ ይመዝገቡ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdN_huigAv5zt7j4yrcARNRcKfLnu5kSdLLXVSWM0oHrXxmHA/viewform?usp=sf_link
ይደውሉ...
0972102935 / 0922735759 / 0991740321