Репост из: 🎤🌼ድምፀ ተዋህዶ🌼🎤
🐐#ፍየል #ወዲህ🐐
-------------------
🐝ትንኟ ኅይለኛ የሆነውን ⛈ ዶፍ ዝናም በዝሆን ጆሮ ውስጥ ታሳልፋለች። ዝናቡ አልፎ ፀሐይዋ ስትወጣ ትንኟ ከዝሆኑ ጆሮ ትወጣና ዝም ብሎ መሔዱ አግባብ አይደለም ብላ በማሰብ ስላበረከተላት የመጠለያ አገልግሎት ምስጋናዋን ለመግለጽ በጭንቅላቱ ዙሪያ እዝዝ....እያለች ትዞር ጀመር። ዝሆኑ ወደ ግራም ወደ ቀኝም አንገቱንና ጆሮውን እያወናጨፈ ቢታገል አልሄድ አለች። በዚህ ሁኔታ ብስጭት ያለው ዝሆን "ምን አድርግ ነው የምትይኝ?" ብሎ ይጠይቃታል።🐝 ትንኟም "አያ ዝሆን ያንን ኅይለኛ ዝናም⛈ ያሳለፍኩት በእርስዎ ጆሮ👂 ውስጥ ነው ዝም ብዬ ብሔድ አምላክዎ ይታዘበኛል እናም ልረብሽዎ ሳይሆን ላመሰግንዎ ስለፈለኩ ነው ዙሪያዎን የምሽከረከረው" ትለዋለች። ዝሆኑም በብስጭት "ሒጂ እባክሽ እንኳን ስትወጪ ስትገቢም አልሰማሁሽም" አላት ይባላል።
🐘🐘🐘🐘🐘🐘🐘🐘🐘🐘
☀️☀️አንዳንዴ ሰዎች ስለእኛ ምንም አይነት የጥላቻም ይሁን የፍቅር ስሜት ሳይኖራቸው እኛ ግን እገሌ እንዲህ ይለኛል ስለእኔ እንዲህ ያስባል በማለት የምናጠፋው ጊዜ ይበዛና ተግባራችንን ማከናወን ይቸግረናል። ሰዎች ለእኛ ያላቸውን ስሜት እስካልገለጹልን ድረስ በግምት ብቻ በማማት ኃጥያት ውስጥ እንዳንወድቅ።
#ድምፀ_ተዋህዶ
YouTube chnnl
👇🏽🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘 🔻👇🏽
የይቱብ ቻናላችን
🔔
🔺 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 𝒏𝒐𝒘🔺
❤️በናታኒም ቲዩብ❤️
👇🏽👇🏽
https://youtu.be/MsXeCVCPxX4