. "ብሩህ ቀን"
ዘማሪ ቴዲ ታደሰ
〰〰〰〰〰〰〰
እንዳልሸማቀቅ አንገት እንዳልደፋ
ዛሬን እያሳየህ እየሆንከኝ ተስፋ
ብሩህ ቀን ያሳየኸኝ ውዴ የኔ ባለውለታ
ኧረ መቼም አልረሳውም ያንን ለሊት ላፍታ
እጄን ይዘህ አሻገርከኝ
ወግ ማዕረግን አስየኸኝ
ቸርነትህ በዛ ለኔ
ኢየሱስ ያንተ በመሆኔ
እናት እንኳን
አምጣ የወለደችውን ትረሳ ይሆናል
ባንተ ግን የማይፈራው የማይሰጋው ልቤ
ልቤ ይታመናል
ቃሉን የማያጥፍ ኪዳኑን አክባሪ
ታማኝ እንደሆነ ለዘላለም ኗሪ
ማንም የማያማው እኔን ጣለኝ ብሎ
ሁሉን በእኩል የሚያይ የማያውቀው አድልዎ
ፍጥረት ሁሉ ይልሃል ይኸው ከጥንት እስከ ዛሬ
ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ
እግዝአብሔር አለ
በዙፋኑ አለ በመንበሩ አለ
በሁሉ ጻድቅ ነህ ልክ እንደተባለ
የነ አብርሃም የአባቶቼ አምላክ ብዬ እኔ ተጣራሁ
አይኖቼን ወደ ተራሮች ባነሳ ረዳት ከወዴትም አጣሁ
ምንም በሌለበት ደረቅ ምድረበዳ
እስራኤልን መርቷል የለበትም ዕዳ
ባህር የከፈለ ያበላቸው መና
ዛሬም ይኔ አምላክ ነው ተረት መች ሆነና
ፍጥረት ሁሉ ይልሃል ይኸው ከጥንት እስከ ዛሬ
ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ
እግዝአብሔር አለ
በዙፋኑ አለ በመንበሩ አለ
በሁሉ ጻድቅ ነህ ልክ እንደተባለ
share♻️share♻️share♻️
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@ye_Protestant_mezemur
@ye_Protestant_mezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───
ዘማሪ ቴዲ ታደሰ
〰〰〰〰〰〰〰
እንዳልሸማቀቅ አንገት እንዳልደፋ
ዛሬን እያሳየህ እየሆንከኝ ተስፋ
ብሩህ ቀን ያሳየኸኝ ውዴ የኔ ባለውለታ
ኧረ መቼም አልረሳውም ያንን ለሊት ላፍታ
እጄን ይዘህ አሻገርከኝ
ወግ ማዕረግን አስየኸኝ
ቸርነትህ በዛ ለኔ
ኢየሱስ ያንተ በመሆኔ
እናት እንኳን
አምጣ የወለደችውን ትረሳ ይሆናል
ባንተ ግን የማይፈራው የማይሰጋው ልቤ
ልቤ ይታመናል
ቃሉን የማያጥፍ ኪዳኑን አክባሪ
ታማኝ እንደሆነ ለዘላለም ኗሪ
ማንም የማያማው እኔን ጣለኝ ብሎ
ሁሉን በእኩል የሚያይ የማያውቀው አድልዎ
ፍጥረት ሁሉ ይልሃል ይኸው ከጥንት እስከ ዛሬ
ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ
እግዝአብሔር አለ
በዙፋኑ አለ በመንበሩ አለ
በሁሉ ጻድቅ ነህ ልክ እንደተባለ
የነ አብርሃም የአባቶቼ አምላክ ብዬ እኔ ተጣራሁ
አይኖቼን ወደ ተራሮች ባነሳ ረዳት ከወዴትም አጣሁ
ምንም በሌለበት ደረቅ ምድረበዳ
እስራኤልን መርቷል የለበትም ዕዳ
ባህር የከፈለ ያበላቸው መና
ዛሬም ይኔ አምላክ ነው ተረት መች ሆነና
ፍጥረት ሁሉ ይልሃል ይኸው ከጥንት እስከ ዛሬ
ተራዬ ነው ልመስክር እንዲህ ልበል በመዝሙሬ
እግዝአብሔር አለ
በዙፋኑ አለ በመንበሩ አለ
በሁሉ ጻድቅ ነህ ልክ እንደተባለ
share♻️share♻️share♻️
🎼🎼 𝙟𝙤𝙞𝙣 & 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 🎼🎼
@ye_Protestant_mezemur
@ye_Protestant_mezemur
─── ❖ ── ✦ ── ❖ ───