#የሚመካ_ግን_በጌታ_ይመካ...#BMW #californiarealestate
ለአይን የማትጠገበው የካሊፎርኒያ ግዛቷ ሎስአንጀለስ ከተማ በቅፅበት እንዲህ ዶግ አመድ ትሆናለች ቢባል ለማመን ይከብድ ነበር ግን ሆኗል።
ከቀናት በፊት በብዙ ደስታ የነበረች ከተማ በብዙ ጥፋትና ውድመት ውስጥ ነች። የወደመው ንብረት በገንዘብ ሲሰላ ከ135-150 ቢሊዮን ዶላር እንደሚደርስ ባለሞያዎችን ጠይቆ ቢቢሲ ከደቂቃዎች በፊት አስነብቧል።
ያሁሉ ቢሊዮን ዶላር እንደጠዋት ጤዛ ረገፈ፣ የብዙዎች መመኪያ የነበረ ቤትና ንብረት በ1ቀን የእሳት ሲሳይ ሆነ። ለዚህ ነውኮ ሁላችንም ነገን አናውቀውምና እጃችን ላይ ካለው ሀብት ይልቅ እግዚአብሔርን ተስፋ ማድረግ፣ በሱ ብቻ መመካት የሚገባን።
“የሚመካ ግን በጌታ ይመካ፤ እግዚአብሔር የሚያመሰግነው እንጂ ራሱን የሚያመሰግን እርሱ ተፈትኖ የሚወጣ አይደለምና።”
— 2ኛ ቆሮ 10፥17-18
@revealjesus