ሸሸሁብህ🤲,,,
ተሸሸኩኝ ከደጃፍህ🕌,,,
ተጠጋሁህ,,,
'አላህ ' አልኩኝ አመንኩብህ,,,
አንተን ብሎ የለ ማፈር,,,
ፍቅርህ ብቻ ካንተ መንደር,,,
ብትጠግነኝ..
ብታዝንልኝ...
ከምህረትህ ብትለግሰኝ,,,
መጣሁ ካንተ ተቀበለኝ,,,
ሸሸሁብህ አትተወኝ🥺,,
✍🧕Bint Ousman
ተሸሸኩኝ ከደጃፍህ🕌,,,
ተጠጋሁህ,,,
'አላህ ' አልኩኝ አመንኩብህ,,,
አንተን ብሎ የለ ማፈር,,,
ፍቅርህ ብቻ ካንተ መንደር,,,
ብትጠግነኝ..
ብታዝንልኝ...
ከምህረትህ ብትለግሰኝ,,,
መጣሁ ካንተ ተቀበለኝ,,,
ሸሸሁብህ አትተወኝ🥺,,
✍🧕Bint Ousman