በአሳ ነበረ ሆድ ውስጥ ተስፋ ነበር
በእሳት ነበልባል ውስጥም ተስፋ ነበር
በጉድጓድ ውስጥም ተስፋ ነበር
በአላህ ላይ ተስፋ ያረገች ነፍስ አትጎዳም በአላህ ላይ ያለን ተስፋ የማይናድ ይሁን አድራጊው የማይሰስት ጌታ ነውና🤍❤️🩹
@rio_islamic
በእሳት ነበልባል ውስጥም ተስፋ ነበር
በጉድጓድ ውስጥም ተስፋ ነበር
በአላህ ላይ ተስፋ ያረገች ነፍስ አትጎዳም በአላህ ላይ ያለን ተስፋ የማይናድ ይሁን አድራጊው የማይሰስት ጌታ ነውና🤍❤️🩹
@rio_islamic