አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላህ 🙌
.
ረመዳን ከ29 ቀን በኃላ ይገባል 👍
ረመዳን ላይ ስንቴ ልታኸትም አሰብክ? 2,3,5,7 መርሀባ አላህ ያግራልህ
.
ግን ላስታውስህ/ሽ?
.
ስንት ጊዜ በዚህ ረመዳን ይሄን ያክል እቀራለው አኸትማለው እያልን ሳናሳካው ዛሬኮ ረመዳን 9 ሆነ ብለን ተገርመን ሳናበቃ ዛሬ 23 ነው እንባላለን ይሄ የኸይር ወር ምንም ሳንሰራ ይባክናል 😑
.
ስለዚህ ያጀመዓ አሁን ረመዳን ላይ እንዳለን አድርገን በማሰብ ኢባዳውን እንጀምር በቀን 3, 5,10 ጁዝ እቀራለሁ ረመዳን ላይ ብለን የነየትን ወንድም እህቶች ዛሬ እንጀምረው ወላሂ እመኑኝ ረመዳንን ከሌላ ጊዜው በተለየ ስሜት ይሆናል የምንቀበለው ሌላውንም ኢባዳ በተመሳሳይ አሁን እንጀምር 👌