… ጊዜ ይፍታሽ ብለህ…
ዕድሜ ይፍታሽ ብለህ…
ስትሰናበተኝ ተሰናበትኳቸው ፣ ምግባሮቼን ሁሉ
ፍቅር የ‘ግዚአብሔር ነው፤
በጣም ማፍቀር ደግሞ ፣ የሰይጣን ተንኮሉ!
[ መዘክር ግርማ ]
@Samuelalemuu
ዕድሜ ይፍታሽ ብለህ…
ስትሰናበተኝ ተሰናበትኳቸው ፣ ምግባሮቼን ሁሉ
ፍቅር የ‘ግዚአብሔር ነው፤
በጣም ማፍቀር ደግሞ ፣ የሰይጣን ተንኮሉ!
[ መዘክር ግርማ ]
@Samuelalemuu