🌺 > ይላል ይህ ፖል የተሰኝ የለንደን ፖሊስ ኦፊሰር። ይሄ ፖሊስ ኦፊሰር ከሙስሊም መሐበረሰቦች ጋር ከሰራ በኋላ ነው እስልምናን ሊቀበል የቻለው። 🌺
ንግግር ብቻ ሳይሆን ድርጊት እና ስነምግባርም ደዕዋ ያደርጋሉ።
ድርጊትና ስነምግባርህን አሳምር ማን ያውቃል አላህ በድርጊት እና ስነምግባርህ ምክኒያት አላህ አንደን ሰው ወደ ቀናው መንገድ መርቶልህ ያ ሰው ጀነት የመግቢያህ ሰበብ ሊሆን ይችላል።
@sebil_tube
@sebil_tube
ንግግር ብቻ ሳይሆን ድርጊት እና ስነምግባርም ደዕዋ ያደርጋሉ።
ድርጊትና ስነምግባርህን አሳምር ማን ያውቃል አላህ በድርጊት እና ስነምግባርህ ምክኒያት አላህ አንደን ሰው ወደ ቀናው መንገድ መርቶልህ ያ ሰው ጀነት የመግቢያህ ሰበብ ሊሆን ይችላል።
@sebil_tube
@sebil_tube