ኢማሙ አንነይሳቡሪይ «ረሒመሁላህ» እንዲህ ይላሉ ፦
በኢስላም ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ የተከሰተው ቢድዓ በጧት (በጊዜ) ወደ ጁሙዓ አለመሔድ ነው። ምክንያቱም ወደ ጁሙዓ በጧት መጓዝ ጠንካራ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ በመሆኑ ነው።»
📚 أضــواء البـيــان【8/165]