ረመዿን 4
🌙 فتحت أبواب الجنة 🌙
🌟 የጀነት በሮች ይከፋፈታሉ 🌟
"ይህ የተባረከው ወር የሆነው የረመዿን ወር ከሌሎች ወሮች ልዩ እና በላጭ ከተደረገበት ነገሮች መካከል በዚህ ወር የጀነት በሮች ይከፋፈታሉ አላህ ሆይ በውስጧ ከሚገቡት ባሮችህ አድርገን 'አሚን🤲'። 🍂
እንዲሁም የዕሳት በሮች ይዘጋሉ
በዚህ ወር መልካም ስራዎች ስለሚበዙ እና መጥፎ ስራዎች ስለሚያንሱ ማለት ነው። 🍂
ወንድሜ ሆይ! በዚህ በተባረከ ወር ላይ መልካምን ስራ አብዝቶ በመስራት ላይ በርታ። 🍂
በሰላት፣ በዚክር፣ በሰደቃ፣ ለሰዎች በጎ በማድረግ በምትችለው ያህል ታገል
የአላህ መልዕክተኛ ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ቸር ለጋሽ ነበሩ እጅግ በጣም ለጋሽ የሚሆኑት ደግሞ በረመዿን ወር ነበር። 🍂
ለአላህ ባሮች ቸር ሁንላቸው በመልካም ንግግር፣ በጥሩ ፈገግታ፣ እነሱን በማገዝ፣ በገንዘብ ለአላህ ባሮች ቸር የሆነ ሰው የአላህን ቸርነት ለማግኘት ቅርብ እና የተገባው እሱ ራሱ ነው።" 🍂
አላህ ያግራልን!🙏
📚ምንጭ:-👇👇
🔈 ( 💐ሸይኽ አብዱልዓዚዝ ቢን ባዝ አላህ ይዘንላቸውና 💐)
@sebil_tube