ረመዿን 6
🌙 نهار رمضان 🌙
🌟 የረመዿን የቀኑ ክፍል 🌟
ፆመኛ የሆነ ሰው ፆሙን ለመጠበቅ ሲል በረመዿን የቀኑ ክፍል መስጅድ ውስጥ ሊያሳልፍ ይገባል መስጅድ በመሆኑ ፆሙን ከብዙ ነገሮች ይጠብቃል ለዚህም ነበር ቀደምቶቻችን ይህን የሚያዘወትሩት።
ኢብኑ አብዱልቀዊይ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል:- 👇👇
🔹 "ከተገኘህበት መገኛ ሁሉ በላጩና የምታሸበረቅበት ቦታ እና ሁኔታ በመስጅድ ውስጥ አላህን እያወሳህ ስትገኝ ነው ከዚክሮች ሁሉ በላጩ ደግሞ ቁርዓን ነው ይህን ቁርዓን ስትቀራ ሁኔታህ ልክ ፈጣሪህን አረህማንን እያናገርክ እንደሆነ ነው የሚታሰበው" 🔹
🔺 ለማንኛውም አንድ ዕውቀት ፈላጊም ሆነ በጥቅሉ ሁሉም ሙስሊም በዚህ ወር በይበልጥ ቁርዓንን አብዝተው ሊያነቡ ይገባል በሌላው ወርም እንዲሁ ሌላው ልናስተውለው የሚገባው ጉዳይ ከእኛ ውስጥ ቁርዓንን ማንበብ ያልገራላቸው ማንበብ የማይችሉ ሙስሊሞች ይኖራሉ መፃፍም ማንበብም የማይችሉ ይኖራሉ የዚህን ጊዜ በቤት ውስጥ ቁርዓን ማንበብ የሚችሉ ልጆች ከወንድም ከሴትም ሞልተዋል ለአላህ ምስጋና ይገባውና ስለዚህ አባት ወይም እናት ልጆቻቸውን እስቲ አንብቡልኝ አንድ አንቀፅ አስተምሩኝ ማለት አለባቸው በያንዳንዱ ቀን አንድ አንቀፅ እየደጋገሙ ቢያነቡ እና ቢማሩ ትልቅ ነገር ነው አላህም በዚህ ላይ ያግዛቸዋል። | 📌
🔺ሌላው ትኩረት የሚያሻው አንድ ቃሪዕ አላህ ቁርዓንን ለማንበብ ያደለው ሰው እራሱን በአግራሞት እንዳይመለከት እና ሌላውን ማንበብ የማይችለውን ሰው የንቀት አስተያየት እንዳይመለከት ነው
ሰዎች በግዜ ከመስጅድ ሲወጡ እሱ በግልምጫ በንቀት ከመመልከት ይጠንቀቅ! በራሱ ከመገረም ይጠንቀቅ!
በራስ መገረም የባለቤቱን መልካም ስራዎች ጥርግርግ አድርጎ ያጠፋል አላህ ይጠብቀንና በጣም ከባድ ነው በራሱ ስራ የሚደነቅ ሰው ስራውን ሊያበላሽ የቀረበ ሰው ነው። | 📌
🔺 ስንት እና ስንት ሰው አለ በመጀመሪያው የዕድሜ ዘመኑ ጥሩ ስራ ባለመስራቱ ምክንያት የሚፀፀት የሚያዝን የሆነ
በመጀመሪያው የዕድሜ ዘመን ላይ ዕውቀትን ከመውሰድ ይልቅ በኑሮ ውጣ ውረድ ላይ ሆኖ የቆየና አሁን ላይ በዚያ ነገር የሚፀፀት ሰው ቁርዓንን የዚያኔ ባለመማሩ የሚያዝን ሰው ከአንዳንድ ቁርዓንን ከተማሩ ቃሪዕ ከሆኑ ሰዎች የሚሻልበት ሁኔታ አለ ልቡ በማዘኑ!
ለዚህም ነው ቀደምቶች እንዲህ የሚሉት
ስንትና ስንት የተኛ ሰው አለ በመፀፀቱ ምክንያት አላህ ያዘነለት ስንትና ስንት ሰጋጅ አለ በራሱ ስራ በመገረሙ ምክንያት አላህ የነፈገው። | 📌
📚ምንጭ:-👇👇
🔈 [ 📚 ሸይኽ አብዱልከሪም አል-ኹደይር አላህ ይጠብቃቸውና 📚 ]
@sebil_tube