እያሰብኩ ነበር… አላህ ዩሱፍን ከመጀመሪያው መከራ ቢፈርጀው… የግብፅ ንግስና እንዴት ትጠራው ነበር? … በወንድም መከዳት፣ በነጋዴ መሸጥ፣ በአፍቃሪ መሰቃየትና እስር ውስጥ መሰንበት… ተደራርበው ነበር ንግስናውን የሰጡት… የአንዳንድ መከራዎች መደራረብ… ለውጤቱ ማማር ሰበብም ይሆናሉ… አንዳንዴ
فَصَبْرٌ جَمِيلٌ وَاللّهُ الْمُسْتَعَانُ عَلَى مَا تَصِفُونَ
فَصَبْرٌ جَمِيلٌ وَاللّهُ الْمُسْتَعَانُ عَلَى مَا تَصِفُونَ