በአማራ ክልል መዲና ባህርዳር ኤርፖርት ዛሬ ቀትር አካባቢ ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር ሃይል የሆነ አንድ ሄሊኮፕተር በቴክኒክ ችግር መጠነኛ አደጋ እንዳጋጠመው ከስፍራው የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል ።
በዚህ የተነሳ በረራዎች መስተጓጎላቸው እና በርካታ ሰዎች check-in ጨርሰው በረራ እንደዘገየባቸው ገልፀው፣ከሰዓት በኋላ ሁሉም በረራዎች እንደተሰረዙ ታውቋል። እስካሁን ከሚመለከተው አካል የተሰጠ መረጃ የለም።