የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


🕌 የወልቂጤው ሱና መስጂድ አድራሻ!!
🛣 ከመሃል ወልቂጤ => በ"ቆሎ" ተራው አደባባይ => ወደ ኮሌጅ በሚወስደው የአስፓልት መንገድ => ከእስቴድየም ትይዩ በሚገኘው የታችኛው ቅያስ => 300 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል!
ሀሳብ አስታያየት መስጠት ይቻላል።
👉 t.me/selefy_bot 👈

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


بسم الله الرحمن الرحيم
ከፈጅር ሰላት በኋላ የሚቀራ ኪታብ

📚بلوغ المرام من أدلة الأحكام

✍تأليف أبو الفضل الحافظ أحمد بن علي ابن حجر العسقلاني

💍💍💍كتاب النكاح💍💍💍

🎤 ቁጥር(245)

👉በኡስታዝ አቡ ሃሩን ሱፍያን ቢን አብራር الحبشي

🕌
በወልቂጤ ከተማ በመስጂደ ሱናህ

https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/1222


بسم الله الرحمن الرحيم
ከፈጅር ሰላት በኋላ የሚቀራ ኪታብ

📚بلوغ المرام من أدلة الأحكام

✍تأليف أبو الفضل الحافظ أحمد بن علي ابن حجر العسقلاني

💍💍💍كتاب النكاح💍💍💍

🎤 ቁጥር(244)

👉በኡስታዝ አቡ ሃሩን ሱፍያን ቢን አብራር الحبشي

🕌
በወልቂጤ ከተማ በመስጂደ ሱናህ

https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/1221


🕌 መስጂድን በኢባዳ ማስዋብ 🕌

በሚል ርዕስ
»

🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ በክር አብድራህማን ሸምሱ

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) ከፈጅር በኋላየተደረገ ሙሓደራ።

📅 በዕለተ ሰኞ,
11/06/2017 EC (ከመግሪብ በኋላ)

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗
https://t.me/selefy/6012


🚨 በጥሞና ይደመጥ!!

✅ #የዚያራ_ፕሮግራም_በወልቂጤ

🎧 « የመልካም ሴት ባህሪያት » በሚል ርዕስ...

🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ ቀታዳ አብደሏህ ሙዘሚል አቅራቢነት...

📅 በዕለተ ዕሁድ,
09/06/2017 EC (ረፋድ ላይ)

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ ሙሓደራ።

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗
https://t.me/selefy/6011


✅ #የዚያራ_ፕሮግራም_በወልቂጤ

🎧 « ረመዳን እና ተውበት » በሚል ርዕስ...

🎤 በወንድማችን አብዱልዐዚዝ ሙሓጂር አቅራቢነት...

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ ነሲሓ።

📅 በዕለተ ዕሁድ,
09/06/2017 EC (ረፋድ ላይ)

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗
https://t.me/selefy/6010


✅ #የዚያራ_ፕሮግራም_በወልቂጤ

🎧 « የወንጀል ክፋት » በሚል ርዕስ...

🎤 በወንድማችን አብድራህማን ኢስማዒል አቅራቢነት...

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ ነሲሓ።

📅 በዕለተ ዕሁድ,
09/06/2017 EC (ከሱብሂ በኋላ)

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗 https://t.me/selefy/6009


🚨 በጥሞና ይደመጥ!!

✅ #የዚያራ_ፕሮግራም_በወልቂጤ

🎧 « ክቡሩ ፈሪው ነው - أكرم الناس أتقاهم » በሚል ርዕስ...

🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ ቀታዳ አብደሏህ ሙዘሚል አቅራቢነት...

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ ሙሓደራ።

📅 በዕለተ ቅዳሜ,

08/06/2017 EC (ከመግሪብ በኋላ)

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗
https://t.me/selefy/6008


✅ ታላቁ ወንድማችን እና ውዱ አስተማሪያችን አቡ ቀታዳ እና ተማሪዎቹ الله በሙሉ ዓፊያ እንዲያቆያቸውና በዕውቀት ላይ ዕውቀት እንዲጨምርላቸው እየተመኘን...

🤝 በወልቂጤው ሱና መስጂድ የነበራቸው የዳዕዋ እና የዚያራ ፕሮግራም በዚሁ ተጠናቆዋል።

➥ በالله ፍቃድ, በወልቂጤ ያካሄዱት አጠቃላይ ፕሮግራሞች በዚሁ በወልቂጤው ቻናላችን ላይ ላቅ ባለ ጥራት የምናስተላልፍላቹህ ይሆናልና...

➙ ይጠብቁ ↴↴
🔗 https://t.me/+RHLcTAyRV_vOL81S


ጥያቄ እና መልስ ተጀመሯል

ይከታተሉ ↴↴↴
🔗 https://t.me/Selefy?livestream


በጥቅሉ ትዳር ማለት በኸይር ነገር ላይ መተባበር ማለት ነው!!

ይከታተሉ ↴↴↴
🔗 https://t.me/Selefy?livestream


ያመለጠው የሚያስቆጨው ምክር እየሰማን ነው!!

ይከታተሉ ↴↴↴
🔗 https://t.me/Selefy?livestream


ስለ ትዳር ምንነት እየሰማን ነው!!

ይከታተሉ ↴↴↴
🔗 https://t.me/Selefy?livestream


ቀጥታ ስርጭቱ ከተቋረጠ ወይም ከራቀ ወይም ከተቆራረጠ በዚህ ቦት አሳውቁን👇

https://t.me/Islamic_questionbot


ምክሩ ስለ ሀያእ ነው!!

አዳምጡ!!
ትጠቀማላቹህ!!


ልዩ ምክር ለሴቶች!!!

አቡ ቀታዳ አብደላህ መዘሚል

➣ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ↴↴↴
🔗 https://t.me/Selefy?livestream
🔗 https://t.me/Selefy?livestream


መሰናበቻ ፕሮግራም ነውና ይግቡና ይከታተሉ

https://t.me/Selefy?livestream


... ፕሮግራሙ እንደቀጠለ ነው...

🎤 ታላቁ ወንድማችን አቡ ቀታዳ አብደላህ መዘሚል ጀምሮዋል

➣ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ↴↴↴
🔗 https://t.me/Selefy?livestream
🔗 https://t.me/Selefy?livestream


🚨 « ተ...ጀ...መ...ረ »

• LIVE STREAM - በቀጥታ ስርጭት

         ⇆ㅤ◁ㅤ ❚❚ㅤ ▷ㅤ↻

🕌 የዳዕዋ እና የዚያራ ፕሮግራም ከሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)

🎤 በወንድማችን አብዱልዐዚዝ ሙሓጂር

➣ በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ ↴↴↴
🔗 https://t.me/Selefy?livestream
🔗 https://t.me/Selefy?livestream

➣ ሀሳብና አስተያየት ለመስጠት ↴↴↴
🔗 https://t.me/Islamic_questionbot


#የዚያራ_ፕሮግራም_በወልቂጤ

🎧 « የእስልምና ውበት »
በሚል ርዕስ

🎤 በታላቁ ወንድማችን አቡ ቀታዳ አብደሏህ ሙዘሚል አቅራቢነት...

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ ነሲሓ።

📅 በዕለተ ቅዳሜ,

08/06/2017 EC (ከዐስር በኋላ)

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗
https://t.me/selefy/5994


#የዚያራ_ፕሮግራም_በወልቂጤ

🎧 « ሱረቱል-ዐስር » በሚል ርዕስ

🎤 በወንድማችን አብድራህማን አብደላህ አቅራቢነት...

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ) የተደረገ ነሲሓ።

📅 በዕለተ ቅዳሜ,
08/06/2017 EC (ከዐስር በኋላ)

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗
https://t.me/selefy/5993

Показано 20 последних публикаций.