የሰለፍያ ዳዕዋ በወልቂጤ


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: не указана


🕌 የወልቂጤው ሱና መስጂድ አድራሻ!!
🛣 ከመሃል ወልቂጤ => በቆሎ ተራው አደባባይ => ወደ ኮሌጅ በሚወስደው የአስፓልት መንገድ => ከእስቴድየም ትይዩ በሚገኘው የታችኛው ቅያስ => 300 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል!
ሀሳብ አስታያየት መስጠት ይቻላል።
👉 t.me/selefy_bot 👈

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
не указана
Статистика
Фильтр публикаций


📮 ሳምንታዊ የእሁድ ሙሃደራ ⤵️


🚨 ወዳጄ በ7 ነገሮች አዘውኛል የሚለው የአቡዘር ሀዲስ የተብራራበት ሙሃደራ

🎤 በወንድማችን አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)

📅 በዕለተ ዕሁድ,26/01/2017 EC (ከዙሁር በኋላ)

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗
https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/498


📮 ሳምንታዊ የእሁድ ሙሃደራ ⤵️⤵️⤵️

✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።

🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ።

ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል

👌ማሳሰብያ ወንድም ወደ ዳዕዋ ስትመጣ ብቻህን አትምጣ ጓደኞችህ ቤተሠቦችህም ይዘህ ብቅ በል የአጅሩ ተካፋይ መሆንህ አትዘንጋ👌

• መንፈሳችን እናድስ!
👉በአላህ ቤት መሰባሰብ
👉እርጋታን ሊወርድ ሊሰፍን
👉እዝነት ለያከናንብህ
👉መላእክቶች ሊያካብቡህ
👉ምህረተ ሰፊው አላህ እሱ ዘንድ ካሉት ጋ ሊያወሳን ምክንያት እንሁን

وفق الله الجميع
አላህ ሁላችንም ይወፍቀን

https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/489


https://t.me/selefy/5237


📚  درس: كتاب التوحيد - 14
📚 የኪታቡ ተውሂድ ደርስ

🎙በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)

📅 በዕለተ ቅዳሜ 02/4/1446 ሂ (ከዐስር በኋላ)

🔗 https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/496


📚  درس: كتاب التوحيد - 13
📚 የኪታቡ ተውሂድ ደርስ

🎙በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)

📅 በዕለተ አርብ 02/4/1446 ሂ (ከዐስር በኋላ)

🔗 https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/495


📚  درس: كتاب التوحيد - 12
📚 የኪታቡ ተውሂድ ደርስ

🎙በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)

📅 በዕለተ ሀሙስ 02/4/1446 ሂ (ከዐስር በኋላ) https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/494


📚  درس: كتاب التوحيد - 11
📚 የኪታቡ ተውሂድ ደርስ

🎙በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን አብራር አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)

📅 በዕለተ እሮብ 02/4/1446 ሂ (ከዐስር በኋላ)

🔗 https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/493


📻 « የጁሙዓ ኹጥባ ከነ ትርጉሙ ↴
             ↳ ከወልቂጤ ከተማ ከመስጂደ ሱናህ! »

🎧 الدعوة السلفية بمدينة ولقطّي "الحبشة" تقدم لكم هذه المادة الصوتية...

🔘 وهي عبارة عن خطبة الجمعة، بعنوان

« أخطاء المتوضئين»


ውድእ ላይ ሚከሰቱ ስህተቶች በሚል ርዕስ


🎤 للأخ أبي هارون سفيان بن أبرار الحبشي حفظه الله تعالى.

🕌 ألقيت في مسجد السنة - (بمدينة ولقطّي) حرسها الله تعالى، بتاريخ - 1- من شهر ربع الأخير- لعام١٤٤٦ هـ


https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/492


📮 ሳምንታዊ የእሁድ ሙሃደራ ⤵️⤵️⤵️

✅ እነሆ ነገ እለተ ዕሁድ እንደተለመደው ሳምንታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም የሚኖር ይሆናል።

🤝 የዙሁር ሰላት እንደተሰገደ ሁላችንም በወልቂጤው ሱናህ መስጂድ እንገናኝ።

ሙሀደራው ወንዶችንም ሴቶችንም ያካተተ ሲሆን ልክ ዙሁር እንደተሰገደ ይጀመራል

👌ማሳሰብያ ወንድም ወደ ዳዕዋ ስትመጣ ብቻህን አትምጣ ጓደኞችህ ቤተሠቦችህም ይዘህ ብቅ በል የአጅሩ ተካፋይ መሆንህ አትዘንጋ👌

• መንፈሳችን እናድስ!
👉በአላህ ቤት መሰባሰብ
👉እርጋታን ሊወርድ ሊሰፍን
👉እዝነት ለያከናንብህ
👉መላእክቶች ሊያካብቡህ
👉ምህረተ ሰፊው አላህ እሱ ዘንድ ካሉት ጋ ሊያወሳን ምክንያት እንሁን

وفق الله الجميع
አላህ ሁላችንም ይወፍቀን

https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/489


https://t.me/Selefy/5007


ከአስር ሰላት በኃላ

ለሴቶች የተጀመረ ኪታብ

📚ኪታቡ ተውሂድ 📚
📓كتاب التوحيد

🎙በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን ቢን አብራር አላህ ይጠብቀው።

🕌 በመስጅደ ሱናህ በልቂጤ ከአስር ሰላት በኋላ

📅 ረቢአል አወል 25/3/1446 ሂ

👉 ደርስ ቁጥር 10👈

https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/488

https://t.me/Selefy/5228


⚠️ ባለትዳሮች አዳምጡት!

ጥያቄ - ባለቤቴ አጅነቢይ ከሆኑ ሴቶች ጋር በስልክ ያወራል, ምን ማድረግ አለብኝ❔

➦ ከዚህ ጉዳይ ጋር የተያያዘ ለባል እና ለሚስት ጥሩ ምክር አለበት።

🎤 መልስ - ታላቁ ወንድማችን አቡ መርየም አብድሰላም ሸምሱ አላህ ይጠብቀው።

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗
https://t.me/Selefy/5227


📂| قال الشيخ #عبدالكريم_الحجوري حفظه الله :
መመራት
መዳኛ
ነጃመውጫ
እድለኝነት ሚገኘው
በዲን አንድ ሲኮን በእስልምና ድንጋጌ
ነብዩን በመከተል ነው

|[ فالهداية والنجاة، والفوز والفلاح؛ بالاعتصام بديننا، بشريعة الإسلام، بمتابعة نبينا محمد صلى الله عليه وسلم. ]|

📓( الحصون المنيعة ببيان سماحة الشريعة )

https://t.me/Selefy/5226


ኢማንና ጤና አላህ የሰጠው ሰው
ኧረ ምን ጎሎታል ሁል ጊዜ ያስታውሰው


ከአስር ሰላት በኃላ

ለሴቶች የተጀመረ ኪታብ

📚ኪታቡ ተውሂድ 📚
📓كتاب التوحيد

🎙በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን ቢን አብራር አላህ ይጠብቀው።

🕌 በመስጅደ ሱናህ በልቂጤ ከአስር ሰላት በኋላ

📅 ረቢአል አወል 23/3/1446 ሂ

👉 ደርስ ቁጥር 9👈

https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/484

https://t.me/Selefy/5224


ከአስር ሰላት በኃላ

ለሴቶች የተጀመረ ኪታብ

📚ኪታቡ ተውሂድ 📚
📓كتاب التوحيد

🎙በወንድም አቡ ሃሩን ሱፍያን ቢን አብራር አላህ ይጠብቀው።

🕌 በመስጅደ ሱናህ በልቂጤ ከአስር ሰላት በኋላ

📅 ረቢአል አወል 23/3/1446 ሂ

👉 ደርስ ቁጥር 8👈

https://t.me/Abu_Harun_Sufiyan/483

https://t.me/Selefy/5223


🚨 ታላቁ ወንድማችን እና አስተማሪያችን አቡ መርየም አብድሰላም ሸምሱ አሏህ ይጠብቀውና•••

•••ሰሞኑ (ከቀን 04/01/2017 - 07/01/2017) በወልቂጤ ከተማ ወደ ሚገኘው ሱናህ መስጂድ ጎራ በማለት ያደረጋቸው አጠቃላይ ፕሮግራሞችን በቅደም ተከተል በሊንክ ለማስቀመጥ ወደናል!

📚 የ "من أصول عقيدة أهل السنة والجماعة" ደርስ ፕሮግራም 👇

🎧 « ቁ01 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5087

🎧 « ቁ02 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5093

🎧 « ቁ03 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5119

🎧 « ቁ04 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5139

🎧 « ቁ05 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5154

🎧 « ቁ06 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5155
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ

🚨 የሙሓደራ ፕሮግራም 👇

🎧 « በደልን ተጠንቀቁ » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5106

🎧 « ስለ መውሊድ » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5095
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
🚨 ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም 👇

🎧 « ጥ ቁ01 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5157

🎧 « ጥ ቁ02 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5215

🎧 « ጥ ቁ03 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5216

🎧 « ጥ ቁ04 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5217

🎧 « ጥ ቁ05 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5218

🎧 « ጥ ቁ06 » ↴
🔗 https://t.me/Selefy/5219

✅ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራትና ሼር በማድረግ የበጎ ስራ ተቋዳሽ ይሁኑ!


👇


👆👆👆

እነዚህ ከላይ የተለቀቁት ጥያቄዎች ከሳምንት በፊት የተቀዱ ናቸው።


🚨 ጥያቄ - አባት በልጆች መካከል ማበላለጡ እንዴት ይታያል❔

🎤 መልስ - ታላቁ ወንድማችን አቡ መርየም አብድሰላም ሸምሱ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)

📅 በዕለተ ማክሰኞ,
07/01/2017 EC (ከሱብሂ በኋላ)

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗
https://t.me/Selefy/5219


🚨 ጥያቄ - አባት በህይወት እያለ ንብረቱን ለልጆቹ ማከፋፈሉ እንዴት ይታያል❔

🎤 መልስ - ታላቁ ወንድማችን አቡ መርየም አብድሰላም ሸምሱ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)

📅 በዕለተ ማክሰኞ,
07/01/2017 EC (ከሱብሂ በኋላ)

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗
https://t.me/Selefy/5218


🚨 ጥያቄ - አባት ሲሞት የጫት ማሳውን ወስያ አድርጎ ከሞተ ምን ማድረግ አለብን❔

🎤 መልስ - ታላቁ ወንድማችን አቡ መርየም አብድሰላም ሸምሱ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በሱናህ መስጂድ (ወልቂጤ)

📅 በዕለተ ማክሰኞ,
07/01/2017 EC (ከሱብሂ በኋላ)

🎧 ድምፁን ለማግኘት ↴↴↴
🔗
https://t.me/Selefy/5217

Показано 20 последних публикаций.