CEX⚡️
⚡️CEX ስትሰሩ ለነበራችሁ ሁሉ አንድ ጠቃሚ መረጃ ላድርሳችሁ ቶከን የሚከፋፈለው March ላይ ነው ብለዋል
☄️የቀረው ሶስት ሳምንታት ቢሆን ነው ስለዚህ ማደረግ ያለባችሁ CEX የእራሳችሁ Exchange ላይ ነው ሊስት የሚደረገው ስለዚህ CEX App አውርዳችሁ Verify አድርጉ
☄️ሌላው ደግሞ Active ለሆኑ User ነው ቶከን የሚሰጠው ስለተባለ በየቀኑ ወደ Bot ግቡ
@Sewaswcrypto@Sewaswcrypto