SEWASW CRYPTO


Гео и язык канала: Эфиопия, Английский
Категория: Криптовалюты


In this channel, various technology information, crypto information, airdrop, information.
Our regularly released verified airdrops will make you earn money without thinking about joining
Contact:- @Sewasw2
Buy Telegram Ads
https://telega.io/c/sewaswcrypt

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Английский
Категория
Криптовалюты
Статистика
Фильтр публикаций


ወደ Website ስትገቡ ሁለት አይነት መንገዶች ተጠቀሙ

✨1ኛ clear history በማድረግ
✨2ኛ በተለያዩ Browser መግባት

ባለፈ የተለያዩ browser አሳይቻለሁ


Multiple የሰራችሁ በተለያዩ Exchange ብትልኩ መልካም ነው

ከExchange በላይ ከሆነ ግን የሰራችሁት BITGET ና BYBIT multiple መላክ ትችላላችሁ

የBitget ባለፈ አሳይቻለሁ የBYIBIT ግን አሳያለሁ ታገሱ ሌሎች Exchange ስለሚጨመሩ ታገሱ


Multiple የሰራችሁ አላችሁ?


አሁን ላይ ወደ ሁለት Exchange ነው መላክ የሚቻለው

✨Bitget
✨BYIBIT

በሌሎችም ይጨመራሉ


Paws

✨Finally claim ተጀምሯል።


Ton😅✨

Stake ስላደረጋችሁ 4% ካላችሁ ላይ ይሰጣል እያሉ ነው

✨ይህን ለማድረግ በቀላሉ ወደ ዋሌት ገብታችሁ Stake የሚለው ጋር የምትፈልጉትን መጠን በማስገባት Stake ማድረግ ትችላላችሁ

ይህን ስታደርጉ በማንኛውም ሰዓት ያላችሁን ቶን Withdrew ማድረግ ትችላላችሁ

@Sewaswcrypto @Sewaswcrypto


Paws

Claim ስናደርግ 3% Fee ይኖራል ብለዋል ...ነገር ከእራሱ ከPaws ቶከን ነው የሚቀነሰው

ይህም ማለት ለምሳሌ አንድ ሰው 10K paws token ቢኖረው የሚደርሰው 9700 ሁኖ ነው ማለት ነው


🇧🇹BTC

⚡️አሁን ላይ ከባንክ አንድ ሰው ተበድሮ አንድ ቢትኮይን ቢገዛ ከሶስት ወራት በኋላ ይህ ሰው ሃብታሙ ነው ስሙ

✨አሁን ያለው ዋጋ $80K ነው ከሶስት ወራት በኋላ $100K ቢገባ $20K ያተርፋል ማለት ነው🙊


Paws

ሌላ የቴሌግራም ቦት መግቢያ Create አድረገዋል ...ስለዚህ ቦቱን መጠቀም ትችላላችሁ

ቴሌግራም እስኪያጠፋባቸው ማለት ነው😂


Good morning FAM


Paws

ነገ Official claim ይጀመራል
BYBIT
BITGET

ሌሎች Exchange ደግሞ የሚጨመሩ ይሆናል


BUMS

  ከ45ቀን በኃላ ማለትም April 28 farming እንደሚጠናቀቅ አሳውቀዋል

❤️‍🔥     🔗      🙅‍♂️         👍   


Seed

ወገንታትና ሕዝበታት የምሽት ዜናችን

Seed march 20 List ይደረጋል


Paws

Claim የሚቻለው Maybe ነገ ነው


$Nuts

✨እየሰራችሁ ያላችሁ ሁሉ እነዚህን ታስክ በመስራት 3250 Nuts point ማግኘት ትችላላችሁ

Answer 0


Paws

Deposits BYBIT Available on

ነገር ግን እስካሁን Cliam ማድረግ አልተጀመረም


Paws

ዋጋው ከ0.002 ጀምሮ ካልሆነ ድካም ብቻ ነው ትርፉ

እኔ 0.004-0.006 ይሆናል የሚል ግምት አለኝ

✨እንዲህ ከሆነ ዋጋው ምንም ያህል ቶከን ቢኖራችሁ ያዋጣል


Paws

Claim ማድረግ ከገና አልተጀመረም ቤተሰብ

አሳውቃለሁ


Kelay Yalew Mastawokia new Alemekfet Tichilalachu


🔥【Airdrop Open】Crypto asset daily income double hatching started!
🎁Get 2 pet eggs = 1000 MAR (≈?? U) + instant cashing
💎1:1 exchange to USDT in seconds, deposit and withdraw at any time without pledge🚀Quick participation in four steps:
1️⃣ Join the Telegram community to get real-time updates
2️⃣ One-click to start the chain game wealth adventure
3️⃣ Start crypto asset hatching immediately
4️⃣ Invite friends to participate, apply for nodes to enjoy continuous high returns
🌟MAR ecological core barriers:
► Physical asset anchoring + second-level liquidation
► The first GameFi3.0 economic model
► Community autonomous asset sovereignty
Join now👉[https://t.me/+bZJCnRyJyvw2ZjQ1]

Показано 20 последних публикаций.