መረጃ ‼️
ለፌዴራል መንግስት "በፕሪቶሪያዉ ስምምነት መሰረት ምእራብ ትግራይ ወደ ትግራይ ይመለስ ብዬ ስጠይቅ" 'ስለ ሁመራ ተዉ እና እስቲ አክሱምን በስርአቱ አስተዳድር' የሚል ምላሺ ከፌደራል መንግስቱ እየተሰጠኝ ነዉ ሲል ጌታቸዉ ረዳ አስታወቀ ፡፡
የጊዚያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንት ጌታቸዉ ረዳ ከክልሉ መገናኛ ብዙሃን ጋር የ
በትግርኛ ቋንቋ እረዘም ያለ ቆይታ አድርጎል ፡፡
በክልሉ ስላለዉ የፖለቲካ ክፍፍል ፣ ስለ ፕሪቶሪያ ስምምነት አፈፃፀም ፕሬዚዳንቱ በዝርዝር ያነሳቸዉ ሃሳቦች ነበሩ
@sheger_press