🇪🇹 ሸገር ስፖርት⏳ ⚽️


Гео и язык канала: Эфиопия, Амхарский
Категория: Спорт


🛑እንኩዋን ወደ ሸገር እስፖርት በደና መጡ
አዳዲስ እና ትኩስ ስፖርታዊ ዜናዎችን ያገኛሉ
🛑 የጎሎቹን ሀይላይት ከፈለጋቹ ይሄን ሊንክ በመጫን መመልከት ትችላላቹ
https://t.me/+C_rU98wmk1UyZGI0
Buy ads: https://telega.io/c/https://t.me/sheger_sport_1

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Гео и язык канала
Эфиопия, Амхарский
Категория
Спорт
Статистика
Фильтр публикаций


በዩሮ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዋች የምተመለከቱትን የሚመስሉ ሲሆን ቤልጂየም ከ ፍራንስ ተጠባቂው ጨዋታ ሆኗል።


ትላንት የተደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

ስሎቫኪያ 1-1 ሮማኒያ
ዩክሬን 0-0 ቤልጅየም
ቼክ ሪፐብሊክ 1-2 ቱርክ
ጆርጂያ 2-0 ፖርቹጋል

🌎 ለሊቱን የተደረጉ የኮፓ አሜሪካ ጨዋታዎች

  🇪🇨 ኢኳዶር 3-1 ጃማይካ 🇯🇲
⚽ ፓልመር 13' (OG)  ⚽ አንቶኒዮ 54'
⚽ ፓኤዝ 45+4' (P)
⚽ ሚንዳ 90+1'

  🇻🇪 ቬንዙዌላ 1-0 ሜክሲኮ 🇲🇽
⚽ ራንዶን 57' (P)


አርጀንቲና ትላንትና ማሸነፏን ተከትሎ በኮፓ አሜሪካ ወደ ጥሎ ማለፉ መግባቷን አረጋግጣለች።


🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ የዩሮ 2024 ተጠባቂ ጨዋታዎች

01:00 | ስሎቫኪያ ከ ሮማኒያ
01:00 | ዩክሬን ከ ቤልጅየም
04:00 | ቼክ ሪፐብሊክ ከ ቱርክ
04:00 | ጆርጂያ ከ ፖርቹጋል


ትላንት የተደረጉ የዩሮ 2024 እና የኮፓ አሜሪካ ጨዋታዎች

ፈረንሳይ 1-1 ፖላንድ
ኔዘርላንድ 2-3 ኦስትሪያ
ዴንማርክ 0-0 ሰርቢያ
እንግሊዝ 0-0 ስሎቬኒያ

🌎 ለሊቱን የተደረጉ የኮፓ አሜሪካ ጨዋታዎች

🇵🇪 ፔሩ 0-1 ካናዳ 🇨🇦
                  ⚽ ዴቪድ 74'

🇨🇱 ቺሊ 0-1 አርጀንቲና 🇦🇷
                 ⚽ ማርቲኔዝ 88'


እስካሁን ባለው ወደ ጥሎ ማለፉ ማለፋቸውን ያረጋገጡ ሀገራት።


እንግሊዝ ስሎቫኪያና ዴንማርክ ከምድብ C የማንንም ውጤት ሳይጠብቁ በቀጥታ ወደ ጥሎ ማለፉ መቀላቀላቸውን አረጋግጠዋል።


ኪልያን ኤምባፔ ለመጀመርያ ጊዜ በአሮፓ መድረክ ዋንጫ የመጀመርያ ጎሉን ነው ዛሬ ማስቆጠር የቻለውተ።


ያልተገመተችው ኦስትርያ ፍራንስን አስከትላ ምድቧን በአንደኝነት አጠናቃ ወደ ቀጣዩ ዙር ስታልፍ ኔዘርላንድ በምርጥ ሶስተኝነት ከምድቧ ለማለፍ ሰፊ እድል ይዛ የሌሎችን ውጤት ስትጠብቅ የሮበርት ሎዋንዶስኪዋ ሀገር  ፓላንድ 1 ነጥብ ይዛ ከውድድሩ ውጪ ሆናለች።


ከማድሪድ ጋር የቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊዋቹ ናቾ እና ሆሴሉ ማድሪድን በመልቀቅ የሳውዲ ፕሮ ሊግ ክለቦችን መቀላቀላቸው ይፋ ተደርጓል።


እንግሊዝ በዛሬው ጨዋታ ስሎቫኪያ ላይ 3 እና ከዛ በላይ ጎል ማስቆጠር የምትችል ከሆነ ክሮሺያ ከምድቧ በምርጥ ሶስተኝነት የምታልፍ ይሆናል።


ኪልያን ኤምባፔ ዛሬ ፍራንስ ላለባት ወሳኝ ጨዋታ የመሰለፍ እድል እናዳለው ተገልፆል።


ሊዮነል ሜሲ በትላንትናው እለት የ37ኛ አመት የልደት በአሉን ከደጋፊዋቹ እና ከቡድን አጋሮቹ ጋር በመሆን ማክበር ችሏል።


ጥያቄ:-

ሉካ ሞድሪች በአጠቃላይ በተሳተፈበት የአሮፓ ዋንጫ መድረክ ላይ ምን ያህል ግቦችን ነው ማስቆጠር የቻለው??

ይህን የሸገር ስፖርት የቴሌግራም ገፅ ይቀላቀሉ ለሌሎችም ያጋሩ !!!!


🇪🇺 ዛሬ የሚደረጉ ተጠባቂ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች

01:00 | ፈረንሳይ ከ ፖላንድ
01:00 | ኔዘርላንድ ከ ኦስትሪያ
04:00 | ዴንማርክ ከ ሰርቢያ
04:00 | እንግሊዝ ከ ስሎቬኒያ


🇪🇺 ትላንት የተደረጉ የዩሮ 2024 እና በኮፓ አሜሪካ የተደረጉ ጨዋታዎች

አልባኒያ 0-1 ስፔን
ክሮሺያ 1-1 ጣልያን

ለሊቱን የተደረጉ የኮፓ አሜሪካ ጨዋታዎች

🇨🇴 ኮሎምቢያ 2-1 ፓራጓይ 🇵🇾
🇧🇷 ብራዚል 0-0 ኮስታሪካ 🇨🇷


በምርጥ 3ተኝነት ለማለፍ በሚደረገው ፍክክር ክሮሺያ እጅግ የጠበበ እድል ነው ያላት።


እስካሁን ባለው ውጤት በአሮፓ ዋንጫው
ስፔን
ፓርቹጋል
ጣሊያን
ጀርመኒ
ሲውዘርላድ
ወደ ጥሎ ማለፍ ማለትም ወደ 16ቱን የተቀላቀሉ ሀገራት ናቸው።

ቀጣዮቹስ እነማን ይሆኑ??


ሉካ ሞድረች በ38 አመቱ በዩሮ ግብ ማስቆጠሩ  የቻለ በእድሜ ትልቁ የመጀመርያው ተጫዋች መሆን ችሏል።

ሉካ የጫወታው ኮከብ በመባልም ተመርጧል ።


ሉካ ሞድረች በ38 አመቱ በዩሮ ግብ ማስቆጠሩ የቻለ በእድሜ ትልቁ የመጀመርያው ተጫዋች መሆን ችሏል።

ሉካ የጫወታው ኮከብ በመባልም ተመርጧል ።

Показано 20 последних публикаций.