❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
✝ ✝ ✝
❤ "#ተዘከረኒ_እግዚኦ_በምሕረትከ_በእንደ_ዳዊት ገብርከ ዘተነበየ ምጽአተከ ወልደተከ፣ ጥምቀተከ ወአስተርእዮተከ፣ ስቅለተከ ወሕማመከ ወሞተከ፣ ትንሣኤከ ወዕርገተከ ወዳግመ ምጽአተከ መሐረኒ በእንቲኣሁ ወአድኅነኒ እምሐጽ ዘይሰርር በመዓልት ወእምግብር ዘየሐውር በጽልመት ወደምረኒ ምስለ #ቅዱሳን_ካህናት ሊተ ለገብርከ አሜን"። ትርጉም፦ አቤቱ አመጣጥኽን፣ ልደትኽንም፣ ጥምቀትኽን፣ መገለጽኽንም፣ ስቅለትኽንም፣ ሕማማተ መስቀል መቀበልኽንና ሞትኽንም፤ ትንሣኤኽን፣ ዕርገትኽንና ዳግመኛ መምጣትኽን ትንቢት ስለተናገረ #ስለአገልጋይኽ_ቅዱስ_ዳዊት_በምሕረትኽ_ዐስበኝ፤ ስለርሱም ብለኽ በቀን ከሚወረውር ፍላጻ፤ በሌሊት ከሚኼድ ክፉ ሥራ አድነኝ፤ እኔን አገልጋይኽንም ዕድል ፈንታዬን ጽዋ ተርታዬን #ከቅዱሳን_ካህናት ጋር አድርግ፤ አሜን። #ሊቁ_አባ_ጊዮርጊስ_ዘጋስጫ_በተአምኆ_ቅዱሳን_ላይ።
@sigewe
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552828743736&mibextid=ZbWKwL