❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤
✝ ✝ ✝
❤ "#ሰላም_ለክሙ_ማኅበረ_ኢየሱስ_ኬንያ። ጉቡአን #ዘቊስጥንጥንያ። ምስለ ሰባልዮስ አብድ ለመቅዶንዮስ ሐራውያ። ታጽድፍዎ ውሳጤ ግብ ዘዕሙቅ ቀላያ። #ለቤተ_ክርስቲያን_ቅድስት ኢይኪድ ባሕርያ። ትርጉም፦ #ቅድስት_ቤተ_ክርስቲያንን እንደ በረሓ ዓሣማ (ዕርያ) እንዳይረግጥ ከሰነፍ ሰባልዮሰሰ ጋር ከርከሮ መቅዶንዮስን ባሕሯ ጥልቅ የኾነ ጒድጓድ ውስጥ ትወረውሩት ዘንድ #በቊሰሰጥንጥንያ ተሰብሳቢዎች#የጠቢብ_የኢየሱስ_ማኅበሮች_ሰላምተ_ለእናንተ_ይገባል። #ሊቁ_አርከ_ሥሉስ (አርኬ) #የየካቲት_1።
@sigewe
https://t.me/joinchat/AAAAAFGQ22bI0Ij80hYpFA
https://www.facebook.com/profile.php?id=100063896616886
https://www.facebook.com/profile.php?id=61552828743736&mibextid=ZbWKwL