Репост из: Light
💕 ሰይጣን የትልቅ እና አስተዋይ የሆኑትን መርጦ አይደለም የሚያጠቃው እንዲያውም አሁን ለይ ህፃናትን ለመስዋዕትነት ያቀርባል። ስለዚህ እሱ ከህፃን እስከ ትልቅ እንደሚፈልግ ሁሉ ክርስቲያኖችም ወንጌልን ስንሰብክ ትልቅ ወይም ትንሽ ብለን ሳንመርጥ እንስበክ። ት/ቤት ፣ ስራ ቦታ ፣ ታክሲ ውስጥ ፣ መዝናኛ ቦታ የመሳሰሉት ለማንኛውም ሰው ስበኩ።
“ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም።”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2
New video uploaded Like and subscribe the channel family 🙏🙏❤️❤️❤️
https://youtu.be/6Es1RoeTHNQ?si=O6aGmHGNr6sMVIpg
“ቃሉን ስበክ፥ በጊዜውም አለጊዜውም።”
— 2ኛ ጢሞቴዎስ 4፥2
New video uploaded Like and subscribe the channel family 🙏🙏❤️❤️❤️
https://youtu.be/6Es1RoeTHNQ?si=O6aGmHGNr6sMVIpg